የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሚያከናውናቸውን ተግባራት እንደምትደግፍ ገለጸች Mikias Ayele Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ መደበኛ ሕይዎታቸው ለመመለስ የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ጀንስ ሃነፌልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከሚያሳካ ማንኛውም ሀገርና ተቋም ጋር በትብብር እንሰራለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ከሚያሳካ ማንኛውም ሀገር እና ተቋም ጋር በትብብር እንሰራለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብድር ጫና ያለባቸውን ሀገራት ዕዳ መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብድር ጫና ያለባቸው የአፍሪካ ሀገራትን ዕዳ መቀነስ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክርር ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን ያዘጋጁት አበዳሪ ተቋማት እና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ሲሆን÷ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዎላይታ ዞን በከተሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው Mikias Ayele Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዎላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአደጋ ሥጋት አመራር ጽሕት ቤት አስታወቀ፡፡ በዞኑ ሥምንት ወረዳዎች ለመሬት መንሸራተትና ናዳ አደጋ ተጋላጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪዎች ከውጪ ያሉ የገበያ ዕድሎችን ለመጠቀም መስራት እንዳለባቸው ተመላከተ Mikias Ayele Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ከሀገር ውጪ ያሉ የገበያ ዕድሎችን ለመጠቀም በተደራጀና በተቀናጀ ሁኔታ መስራት እንዳለባቸው የኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ባለቤቶችና አመራሮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ የእርዳታ ድርጅቶች ላይ የጣለቸው ክልከላ አሳሳቢ መሆኑን ተመድ አስታወቀ Mikias Ayele Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የእርዳታ ድርጅቶች ለጋዛ ሕዝብ እርዳታ እንዳያቀርቡ የጣለችው ክልከላ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ይበልጥ አስከፊ እንዳደገረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተመድ የሰላም ማስከበር ሃላፊ ጂያን ፒር ላክሮክስ እንዳሉት÷ለጋዛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Mikias Ayele Oct 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን መንግሥት ለተለያዩ ፕሮጄክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል የ30 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የጀርመኑ ኬ ኤ ፍ ደብሊው ልማት ባንክ የፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል ተስማሙ Mikias Ayele Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያና ኡጋንዳ መካከል ቀደም ሲል ሲሰራበት የነበረውን የአየር አገልግሎት ስምምነት በያማምስኩሩ ስምምነት መሠረት እንዲሻሻል ኢትዮጵያ ጥያቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያንን አንድ በሚያደርጉ ትርክቶች ላይ ትኩረት አድርገው ሊሰሩ ይገባል ተባለ Mikias Ayele Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚዲያ ሚና ለትርክትና ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዘጋጅነት ለሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል Mikias Ayele Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የምክር ቤቱን 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ…