የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ 3ኛ ዙር የአመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፉት 10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ 3ኛ ዙር የአመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ። አመራሩ በንድፈ ሀሳብና በነባራዊ እውነታዎች ተደግፎ ያገኘውን ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ለማስተናገድ የሚደረገውን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማስተናገድ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን መገምገም የሚያስችል የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ከ30 ተቋማት የተወጣጡ የብሄራዊ ኮሚቴ አባላት ተሳትፈዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ 2ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ስራ አስጀመሩ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ሁለተኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ስራ በይፋ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቀቱ እንደገለፁት÷ በክልሉ በከተማና በገጠር እንዲሁም በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ባጠቃላይ በሶስት ዘርፎች የኮሪደር ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መንግስታት ስምምነት የተጀመረውን የላሊበላ ፕሮጀክት በተመለከተ ውይይት ተደረገ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ መንግስታት ስምምነት የተጀመረውን የላሊበላ ፕሮጀክት በተመለከተ ውይይት ተደረገ። በውይይት መድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአካባቢው የሀይማኖት አባቶች እና ከሕዝብ ተወካዮች ጋር መክረዋል። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሚያመርቱ 14 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥራት ደረጃ በታች ምርት በሚያመርቱ 14 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ ያላቸውን ምርቶች የሚያመርቱ 100 ፋብሪካዎች…
ስፓርት ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት ተወሰነ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊግ እንዲጫዎት መወሰኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወልቂጤ ከተማ ለ2017 የውድድር ዘመን የክለብ ላይሰንሲንግ ምዝገባ እና ሌሎች የተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የመጻሕፍት እና የዐይነ ስውራን ማንበቢያ መሳሪያ ድጋፍ አደረጉ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከ2 ሺህ በላይ መጻሕፍት እና “ኦርካም ማይ አይ” የተባለ ዐይነ ስውራን አንባቢያንን የሚያግዝ መሳሪያ ለአብርኾት ቤተ-መጻሕፍት አበረከቱ፡፡ ድጋፍ የተደረጉት መጻሕፍትም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለአንባቢያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የባለድርሻ አካላት ምክክር ተጀመረ። በመድረኩ የመንግስት ተወካዮች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን እና ከማህበረሰብ ክፍል የተወከሉ ተሳታፊዎች…
ቢዝነስ በሩብ ዓመቱ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ከ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሶስት ወራት እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንስሳት ዘርፍ ዐውደ-ርዕይ እና ጉባዔ ተከፈተ Mikias Ayele Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን የእንስሳት ሃብት ልማት እና የእንስሳት ተዋጽዖ ምርቶች ላይ ያደረገ የእንስሳት ዘርፍ ዐውደ-ርዕይ እና ጉባዔ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ለሦስት ቀናት በሚቆየው ዐውደ-ርዕይ ላይም ከሀገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት በተጨማሪ የዘርፉ…