የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የድንበር አስተዳዳሪዎችና ኮሚሽነሮች የጋራ ስብሰባ ተጠናቀቀ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀን ሲካሄድ የነበረው 28ኛው የጋራ የድንበር ኮሚሽን ስብሰባ የጋራ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እና ግንኙነቱን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት በማድረግ ተጠናቋል። የስብሰባው ልዑክ መሪ የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ-ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት ተጠናቀቀ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የስርዓተ-ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት የተለያዩ ውሣኔዎችን በማፅደቅ ተጠናቋል። በውይይቱ በሴቶች እና ታዳጊ ሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማስቆም በአፍሪካ ህብረት የተደረሰውን ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከረሃብ ነፃ ዓለም ጉባኤ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተካሄደው ከረሃብ ነፃ ዓለም ጉባኤ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለመሪዎቹ አሸኛኘት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ አምራቾች በመረጧቸው አከፋፋዮች ምርታቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ ተገለጸ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ አምራቾች በመረጧቸው አከፋፋዮች ምርታቸውን ለተጠቃሚው ማቅረብ እንደሚችሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሲሚንቶ አምራቾች ጋር የምርት አቅርቦትና ፍላጎት ለማጣጣም በሚቻሉባቸው ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር የባህልና ስፖርት ዘርፍ አቅምን መጠቀም ይገባል-ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቦችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር የባህልና ስፖርት ዘርፍ አቅምን መጠቀም ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ተናገሩ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ጋር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ በከባድ ኢንዱስትሪ ማምረቻዎችና በግብርና በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Mikias Ayele Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በከባድ ኢንዱስትሪ ማምረቻዎች፣ በግብርና ፣በመከላከያ እና በሙዚየም ጉዳዮች በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያ አዲስ አበባን የኮንፈረንስና የስበት ማዕከል እያደረጋት ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን በማስተናገድ አዲስ አበባን የኮንፈረንስና የስበት ማዕከል እያደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕከት÷ በኢትዮጵያ፣ አፍሪካ ህብረትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ምን ይተገብራሉ? Mikias Ayele Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአብላጫ ድምፅ በማሸነፍ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ሰባት ዋና ዋና ፖሊሲዎችን ለማስፈፀም ቃል ገብተዋል፡፡ ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ሲመለሱ በኢሚግሬሽን፣ በኢኮኖሚ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከቻይና-አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ Mikias Ayele Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አነጋጋሪውና አወዛጋቢው ሲሉ ብዙዎች የሚጠሯቸው የ78 ዓመቱ ዶናልድ ጆን ትራምፕ በፈረንጆቹ 1946 ነበር ምድርን የተቀላቀሉት፡፡ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የሚዲያ ሰውና ነጋዴም ናቸው፡፡ በኢኮኖሚክስ ዲግሪያቸውን ከፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ በ1968…