Fana: At a Speed of Life!

ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ እንዲሁም ማንቼስተር ሲቲ ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 11ኛ ሳምንት ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ እንዲሁም ማንቼስተር ሲቲ ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ደርጋል፡፡ በአንፊልድ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ያከናወናቸው የለውጥ ስራዎች ፍሬያማ መሆናቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት እንደ ተቋም ያከናወናቸው የለውጥ ስራዎች ፍሬያማ መሆናቸውን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ አባላት እንዲሁም ለተልዕኮው መሳካት ጉልህ…

በአማራ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት የላቦራቶሪ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት የላቦራቶሪ የጥራት ማሻሻያ ፕሮግራሞች እየተተገበረ መሆኑን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ "ጥራት ያለው የላቦራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው…

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 729 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ የተመራቂ ተማሪዎች…

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በአፍሪካ ህብረት እየተካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የአባል ሀገራት ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።…

የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የልማታዊ ሴፍቲኔት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑን አስታወቀ። ጋቦናውያን ተማሪዎቹ  በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሏል፡፡ በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ…

ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለህዝቦች አብሮነትና ገፅታ ግንባታ የሶስት ወራት የንቅናቄ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ንቅናቄው ከሕዳር 7- የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ክልሎች፣ የፌዴራል ተቋማትና የምስራቅ አፍሪካ…

 ከቡና ወጪ ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ምርት 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት    መታቀዱን የኢትጵዮያ ቡናና ሻይ ባለስጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ÷በተያዘው በጀት ዓመት ከ400 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለውጭ…

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ…