Fana: At a Speed of Life!

ሁዋዌ የኃይል መሰረተ ልማቶችን ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሁዋዌ በኢትዮጵያ የኃይል መሰረተ ልማቶችን ለማሻሻልና ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ተጠየቀ፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከህዋዌ የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ…

አሜሪካ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ ሀገራት የ536 ሚሊየን ዶላር ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሰሃራ በታች ለሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት የ536 ሚሊየን ዶላር ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቱ ሲቪል ደህንነት፣ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብቶች ዋና ጸሃፊ ኡዝራ ዘያ÷በኬንያና በኢትዮጵያ ጥሩ ቆይታ እንደነበራቸውና ዘርፈ ብዙ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የፕሬዚዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት፡፡ ሽልማቱ አየር መንገዱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ለሰጠው የላቀ አገልግሎት የተበረከተ መሆኑን የአየር መንገዱ…

 አትሌት ለሜቻ ግርማ በመልካም የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ3 ሺህ መስናክል አትሌት ለሜቻ ግርማ ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ በመልካም የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ አትሌቱ ትናንት ምሽት በፈረንሳይ ፓሪስ ኦሊምፒክ በተካሄደው የወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር በመጨረሻ ዙር የመሰናከሉ ጠልፎት…

አሜሪካና ብሪታኒያ በሁቲ አማጺያን ይዞታዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ ጥቃት መፈፀማቸው ተገለፀ፡፡ የአማጺ ቡድኑ የመረጃ ምንጭ የሆነው አል ማሲራህ የዜና ምንጭን ጠቅሶ አረብ ኒውስ እንደዘገበው፤ ቡድኑን ዒላማ ያደረገው ሁለት ተከታታይ ጥቃት የተፈጸመው…

313 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 313 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 263 ወንዶች፣ 44 ሴቶች እና 6 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 24 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

አትሌት ለሜቻ ግርማ፣ጌትነት ዋለና ሳሙኤል ፍሬው ለፍጻሜ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ፣ ጌትነት ዋለና ሳሙኤል ፍሬው ለፍጻሜ አልፈዋል። አትሌት ጌትነት በምድብ አንድ 3ኛ ፤ ሳሙኤል በምድብ ሁለት 2ኛ እንዲሁም ለሜቻ በምድብ ሶስት 1ኛ ደረጃን በመያዝ…

ዶ/ር መቅደስ የወባ በሽታ ምላሽ አሰጣጥ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ የሚገኘው የተቀናጀ የወባ በሽታ የምላሽ አሰጣጥ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አሳሰቡ፡፡ የወባ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር የተቀናጀ የምላሽ አሰጣጥ ሥራዎች ላይ የመረጃ ልውውጥና የውይይት …

በአለርት ሆስፒታል የሕክምና መሳሪያዎች የሚታደሱበት ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለርት ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና መሳሪያዎች የሚታደሱበት ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና በኢትዮጵያ የኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁንግ ካንግ…

በክልሉ በምርቶች ላይ ዋጋ የሚጨምሩ አካላትን የሚቆጣጠር ግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ በምርቶች ላይ አላግባብ ዋጋ የሚጨምሩና የሚሰውሩ አካላትን የሚቆጣጠር ግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስዳድር አሻድሊ ሀሰን በሀገር አቀፍ ደረጃ…