Fana: At a Speed of Life!

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለመታረም ዝግጁ ለሆኑ 122 ነጋዴዎች ይቅርታ መደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 122 ነጋዴዎች በሰሩት ስህተት ተፀፅተው ለመታረም ዝግጁ በመሆናቸው ይቅርታ እንደተደረገላቸው የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ። ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ÷ ህገ ወጥ የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ እና የማከማቸት ተግባር…

31 ክብረ ወሰኖች የተሻሻሉበት የፓሪሱ ኦሊምፒክ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የተካሄደው 33ኛው የፓሪሱ ኦሊምፒክ 31 አዳዲስ ክብረ ወሰኖች ሲመዘገቡበት በርካታ አይረሴ ድራማዊ ክስተቶችንም አስተናግዶ አልፏል፡፡ የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች በመድረኩ የሰሜን ኮሪያ ተብለው መጠራታቸው እንዲሁም በደቡብ ሱዳን…

በማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ ምክንት ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል  ነባራዊ ሁኔታ የለም-  የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ ምክንት ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል  ነባራዊ ሁኔታ የለም ሲል  የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷እየተጠናቀቀ ባለው ዓመት በበጋ…

ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ኢትዮጵያ በፓሪሱ ኦሎምፒክ በአትሌት ታምራት ቶላ  የመጀመሪያውን ወርቅ በማግኘቷ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)  የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ  በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በፓሪስ 2024…

ኢትዮጵያ በኦሊምፒኩ የመጀመሪያ ወርቋን አገኘች 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024  የኦሊምፒክ ወድድር በማራቶን ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ አማካኝነት የመጀመሪያ ወርቋን አግኝታለች፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች የማራቶች ውድድር የተካሄደ ሲሆን ÷አትሌት ታምራት ቶላ ፣ቀነኒሳ በቀለና ደሬሳ ገለታ ኢትዮጵያን…

እየተካሄደ የሚገኘውን የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)እየተካሄደ የሚገኘውን የወንዶች የማራቶን ውድድር ጨምሮ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት ሶስት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡ በፓሪስ 2024  የኦሊምፒክ ወድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁት የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።…

ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልገሎት ተቋማት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ "የፋይናንስ ደህንነነት አልግሎት የገንዘብ ዝውውርን እና ሌሎች የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የባንኮች…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር  ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር  ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ እንዲሁም ብሄራዊ ባንክ እያከናወናቸው የሚገኙትን የገንዘብ እና…

ቼልሲ ፔድሮ ኔቶን ከወልቭስ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼልሲ የወልቭሱን የፊት መስመር አጥቂ ፔድሮ ኔቶን ለማስፈረም ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ለተጫዋቹ ዝውውር በአጠቃላይ 63 ሚሊዮን ዩሮ አውጥቷል፡፡ ዎልቭስ ተጫዋቹን ለመተካት ካርሎስ ፎርብስን ከአያክስ ለማስፈረም…