የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን አስጀመረ Mikias Ayele Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን አስጀመሯል፡ ተቋሙ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በከተማው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ፣ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እና የችግኝ ተከላ አከናውኗል። በተጨማሪም በ20…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ÷የምክር ቤቱ አባላት ለመልካም አስተዳደር፣ ልማት፣ ፍትህ መረጋገጥ ኃላፊነታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ የሰጠው ትኩረት የሚበረታታ መሆኑን የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ልዑክ ገለፀ፡፡ ልዑካን ቡድኑ ወደ ውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች አስፈላጊውን ክህሎት እንዲያዳብሩ እያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌቶች ማዕረግ ሰጠ Mikias Ayele Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በፓሪሱ ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድር ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ላስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ የኮማንደርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ በተመሳሳይ ለሌሎች አትሌቶችም ማዕረግ ሰጥቷል። በዚህም መሰረት ለአትሌት ትግስት አሰፋ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ከ12 ዓመት በኋላ በአትሌት አበባ አረጋዊ የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች Mikias Ayele Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2012 በለንደን በተካሄደው የአሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን በ1 ሺህ 500 ሜትር የወከለችው አትሌት አበባ አረጋዊ ከ12 ዓመት በኋላ ሜዳሊያዋን አግኝታለች። አትሌቷ ከ12 ዓመት በፊት በለንደን በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች…
ስፓርት ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል – አትሌት ታምራት ቶላ Mikias Ayele Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ርቆ የቆየውን የማራቶን ኦሊምፒክ ድል በማስመለሴ ደስ ብሎኛል ሲል በኦሊፒኩ በወንዶች ማራቶን የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊው ታምራት ቶላ ተናገረ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላን ጨምሮ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሳተፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ቡድን ነጻ ቀዶ ሕክምና መስጠት ጀመረ Mikias Ayele Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ የበጎ ፈቃድ ሕክምና ልዑካን ቡድን አባላት ለ10 ቀናት የሚቆየውን የነጻ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀምረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራቸውን የጀመሩት ባለሙያዎቹ ሕክምናውን ለማድረግ በሮተሪ ክለብ አማካይነት …
የሀገር ውስጥ ዜና የሆላንድና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ማዳበሪያ ማምረት እንደሚፈልጉ ገለጹ Mikias Ayele Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆላንድ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአፈር ማዳበሪያ ምርት ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሃሰን ሙሐመድ ከሆላንድና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሃብቶች ጋር በኢትዮጵያ ባሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለመታረም ዝግጁ ለሆኑ 122 ነጋዴዎች ይቅርታ መደረጉን ገለጸ Mikias Ayele Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 122 ነጋዴዎች በሰሩት ስህተት ተፀፅተው ለመታረም ዝግጁ በመሆናቸው ይቅርታ እንደተደረገላቸው የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ። ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ÷ ህገ ወጥ የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ እና የማከማቸት ተግባር…
ስፓርት 31 ክብረ ወሰኖች የተሻሻሉበት የፓሪሱ ኦሊምፒክ Mikias Ayele Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ አስተናጋጅነት የተካሄደው 33ኛው የፓሪሱ ኦሊምፒክ 31 አዳዲስ ክብረ ወሰኖች ሲመዘገቡበት በርካታ አይረሴ ድራማዊ ክስተቶችንም አስተናግዶ አልፏል፡፡ የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች በመድረኩ የሰሜን ኮሪያ ተብለው መጠራታቸው እንዲሁም በደቡብ ሱዳን…