የሀገር ውስጥ ዜና ዣኦ ፊሊክስ በድጋሚ ወደ ቼልሲ ለመመለስ ተስማማ Mikias Ayele Aug 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ዣኦ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወደ ቼልሲ በቋሚ ውል ለመመለስ መስማማቱ ተገልጿል፡፡ የ24 ዓመቱ አጥቂ በ6 ዓመት የቋሚ ኮንትራት ውል የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለመቀላቀል የተስማማ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት በስታምፎርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ Mikias Ayele Aug 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ባሉ የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሀገራቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርብቶ አደሩ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የሚያደርገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Mikias Ayele Aug 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሩ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የሚያደርገውን ጥረት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ። የግብርና ሚኒስቴር ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ጋር የፕሮግራም ስምምነቱን ተፈራርሟል፡፡ የስምምነት ፊርማውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ወንጀል በተሰጠው ውሳኔ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ አስታወቀ Mikias Ayele Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ዘግናኝ የሆነ ኢ ሰብአዊ ወንጀል የተሰጠው ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የህፃናትን መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየርሊጉ አርሰናል ወልቭስን አሸነፈ Mikias Ayele Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪሚየርሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው አርሰናል ወልቨስን 2 ለ 0 አሸነፏል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨወታ ካይ ሀቨርዝ እና ቡካዮ ሳካ የአርሰናልን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ጨዋታዎች ብራይተን…
ስፓርት በውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ Mikias Ayele Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ ባሸነፈበት የፓሪሱ የማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፈው ቀነኒሳ በቀለ በማህበራዊ…
ስፓርት በፕሪሚየርሊጉ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን አሸነፈ Mikias Ayele Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሁለተኛ ቀን ጅማሮ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ከአዲስ አዳጊው ቡድን ከባድ ፉክክር የገጠመው የአሰልጣኝ አርኒ ሰሎት ቡድን ሊቨርፑል ከረፍት መለስ በዲያጎ ዦታ እና ሞሀመድ ሳላህ ጎሎች 2 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የካቢኔ አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሰመሪታ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ሳራ ምባጎ ቡኑ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በግሉ ዘርፍ ያሉ የሃብት ምንጮችን መፈለግና ከሌሎች የልማት አጋሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን አስጀመረ Mikias Ayele Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በጅማ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን አስጀመሯል፡ ተቋሙ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በከተማው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ፣ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እና የችግኝ ተከላ አከናውኗል። በተጨማሪም በ20…