Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአሶሳ ከተማ የተገነባውን የዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት አማካኝነት በአሶሳ ከተማ የተገነባውን የዳቦ ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት÷የዳቦ ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ የማምረት…

ኤጀንሲው ከኢትዮጵያ ጋር መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ልማት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትብብር መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከአፍሪካ ሕብረት ልማት ኤጀንሲና የአፍሪካ ልማት አጋርነት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናርዶስ…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ተጨማሪ ድጋፎችን እንድናደርግ አነሳስቶናል – የዴንማርክ ኤምባሲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ተጨማሪ ድጋፎችን እንድናደርግ አነሳስቶናል ሲል በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ የአየር ንብረት እና የንግድ ጉዳዮች አማካሪ ሮዝ ማሬ አርቪድ ላርሰን÷በዛሬው የአንድ…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዩቲዩብ ተከታይ ቁጥር ክብረወሰን ሰበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ90 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ በዩቲዩብ ብዙ ተከታይ በማግኘት ክብረወሰን አሻሽሏል፡፡ የ39 ዓመቱ የአል ናስር አጥቂ ዩአር  ክርስቲያኖ የተሰኘ ዩቲዩብ ገጹን በኤክስ ገጹ ባስተዋወቀ 90 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ…

ሂዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በጎላን ተራሮች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል፡፡ ጥቃቱ እስራኤል በቡድኑ ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የእስራኤል ጦር ትላንት ምሽት በወሰደው…

አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከብሪታንያ የልማት፣ የሴቶች እና የእኩልነት ሚኒስትር ዴዔታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከብሪታንያ የልማት፣ የሴቶች እና የእኩልነት ሚኒስትር ዴዔታ አኔሊሴ ዶድስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ብሪታንያ ለኢትዮጵያ አስተማማኝ አጋር መሆኗን  አምባሳደር ታዬ መግለጻቸውን የውጭ ጉዳይ…

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጎፋ ዞን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጎፋ ዞን ደምባ ጎፋ ወረዳ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ከአቶ አደም ፋራህ በተጨማሪ የደቡብ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር  ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፡፡ በዚህም በመጀመሪያው ሣምንት ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ 70 እንደርታ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ድቻ፣ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ፣ አርባምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ…

አትሌት ታምራት ቶላ በኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በመጪው ሕዳር በሚካሄደው ኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይ በቃል፡፡ አትሌት ታምራት በ2023 በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፉ ይታወሳል፡፡…