ስፓርት ሩድ ቫኒስትሮይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያየ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆላንዳዊው የቀድሞ የእግር ኳስ ኮከብ ሩድ ቫን ኒስትሮይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል የማንቼስተር ዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን መስማማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ 2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ ገመገመ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የልማት ተነሺዎች የተስተናገዱበት አግባብ፣ በመንግስት የሚኖሩ የነበሩ የተነሱበት አግባብ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አውስትራሊያ ትብብራቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ÷ ሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከርና በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር ማስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በኮፕ29 ለመሳተፍ አዘርባጃን ገቡ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሀይደር አሊየቭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዘርባጃን ጤና ሚኒስትር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ የስደተኞችና የድንበር ጉዳዮች አማካሪያቸውን ይፋ አደረጉ Mikias Ayele Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በዘመነ ስልጣናቸው ቅድሚያ ሰጥተው ከሚተገብሯቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የስደተኞች እና የድንበር ጉዳዮችን እንዲያማክሯቸው ለቶም ሆማን ሹመት መስጠታቸውን ገልጸዋል። ትራምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነዉ Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በመንግሥት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚሰራው የኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተገነባ የሚገኘው የመከላከያ ኃይል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና በሔራዊ ጥቅሞች መረጋገጥ ዋስትና ነው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነባ የሚገኘው የመከላከያ ኃይል ለሀገራችን ሉዓላዊነትና በሔራዊ ጥቅሞች መረጋገጥ ዋስትና ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። አምባሳደር ሬድዋን ለመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በአስተማማኝ ብቃት ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ሀይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚና የሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አጀንዳውን ለምክክር ኮሚሽኑ አስረከበ Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተወካዮች የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከበ፡፡ በክልሉ ሲካሄድ የነበረው አጀንዳ የማሰባሰብ ምክክር መድረክ ተጠናቋል፡፡ አጀንዳውን የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ድህነትን ለመቀነስ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ድህነትን ለመቀነስ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ወሳኝ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ አፍሪካ…