Fana: At a Speed of Life!

በኮሪደር ልማት ሥራ የተመዘገበው ውጤት በተሻለ ፍጥነት ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በኮሪደር ልማት ሥራ የተመዘገቡ ውጤቶች በተሻለ ፍጥነት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በድሪ የሐረር ከተማን ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ለመምራት ከተቋቋመው ግብረ…

ኢትዮጵያና ሞሮኮ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሞሮኮ ብሄራዊ መከላከያ አስተዳደር ተጠሪ አብዱላጢፍ ሉዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሀገራቱ ያላቸውን ወታደራዊ ትብብር ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

በሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በብሪክስ የስፖርት ዘርፍ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የስፖርት ዘርፍ መድረክ በስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ሙስና እና…

6ኛው የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ማህበረሰብ አቀፍ ፍትህ አገልግሎት ለተሻለ የተገልጋይ ዕርካታ" በሚል መሪ ሀሳብ 6ኛው የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ሌዳሞ÷…

በቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን አትሌት ገርባ ዲባባ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የወንዶች ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ገርባ ዲባባ አሸነፈ፡፡ አትሌቱ 21 ኪሎ ሜትሩን 1 ሰዓት ከ26 ሴኮንድ በመግባት ማሸነፍ የቻለው፡፡ ኬኒያውያኖቹ ሙዋንጊ ኮስማስ እና ሪቻርድ ያተር ሪቻርድ 2ኛ እና…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2016 በጀት ዓመት ከ26 ነጥብ 46 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደመረ አሰፋ እንደገለፁት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከኃይል ሽያጭ፣ ከፋይበር ኦፕቲክስ ኪራይ…

አትሌት ታምራት ቶላ በትውልድ አካባቢው አቀበባል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች ማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በዛሬው ዕለት በትውልድ አካባቢው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን  አሌልቱ ወረዳ ሚአዋ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። አትሌቱ በከተማው ሲደርስ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የወረዳው…

በፓኪስታን በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከሰተ አደጋ 37 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በሁለት የተለያዩ ቦታወች ላይ በተከሰተ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ አደጋ 37 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡ የመጀመሪያው አውቶብስ 70 ሰዎችን አሳፍሮ ከኢራን ተነስቶ ፑንጃብ ወደ ተባለችው የፓኪስታን ግዛት እየተጓዘ…

የፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ቼልሲ ከዎልቨርሃምተን ወንደረርስ እንዲሁም ሊቨርፑል ከብረንትፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ቼልሲ ከዎልቨርሃምተን ወንደረርስ የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ሲደረግ ሁለቱ ቡድኖች…

ዛሬ ላይ የሰራነው ገድል ነገ በታሪክ ዘንድ ወርቃማ ካባ ያጎናፅፈናል-አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ላይ የሰራነው ገድል ነገ በታሪክ ዘንድ ወርቃማ ካባ ያጎናፅፈናል ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ ትስስር…