Fana: At a Speed of Life!

በህገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አብድል ራህማን ሚላድ ሊቢያ ውስጥ ተገደለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ -ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አብድል ራህማን ሚላድ በትላንትናው እለት ሊቢያ ውስጥ መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ግለሰቡ በምዕራባዊ ሊቢያ በምትገኘው ዛውያ ከተማ የራሱን ታጣቂ ቡድን በማቋቋም ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን…

የቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ የደቡብ ሀገራትን የጋራ ልማት እንደሚያጠናክር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ የደቡብ ሀገራትን የጋራ ልማት እንደሚያጠናከር የቻይና መንግሥት ገለጸ፡፡ በፈረንጆቹ መስከረም 4 እስከ 6 ቀን 2024 የቻይና-አፍሪካ የትብብር ጉባዔ በቤጂንግ የሚካሄድ ሲሆን÷ በጉባዔው ቻይና እና የአፍሪካ ሀገራት…

በፕሪሚየር ሊጉ የላንክሻዬር ደርቢ በኦልድትራፎርድ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት የላንክሻዬር ደርቢ ጨዋታ ዛሬ 12 ሠዓት ላይ ይደረጋል፡፡ ቀደም ሲል ከተደረጉ ሥድስት የላንክሻዬር ደርቢ ጨዋታዎች ሊቨርፑል አምስቱን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ አንድ ጊዜ…

ልዩ ልዩ የዐውደ ውጊያ መሣሪያዎችን የሚያሳይ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ልዩ ልዩ የዐውደ-ውጊያ መሣሪያዎችን የሚያሳይ ዐውደ-ርዕይ ክፍት አደረገ። በሐረር ከተማ በሚገኘው የምሥራቅ ዕዝ ወታደራዊ ሙዚዬም የተዘጋጀውን ዐውደ-ርዕይ…

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ፖሊስ ቡሌትስን 1 ለ 0 በማሸነፍ የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ሴናፍ ዋቁማ የኢትዮጵያ ንግድ…

ጃፓን በከባድ አውሎ ነፋስ ተመታች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ከባድ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለፀ፡፡ በደቡባዊ ጃፓን የተከሰተውን ከባድ አውሎ ነፋስ ተከትሎ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አራት ሰዎች መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን በርካታ ሰዎች ደግሞ ጉዳት…

የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ የደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም እና አደረጃጀቱን፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለማሻሻል በተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ…

ፌድሪኮ ኪየዛ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ጣሊያናዊውን የፊት መስመር አጥቂ ፌድሪኮኪየዛን ከጁቬንቲስ ለማስፈረም ተስማማ፡፡ በዝውውሩ ሊቨርፑል ለጣሊያኑ ክለብ በአጠቃላይ 13 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል ነው የተባለው፡፡ ዝውውሩ ሲጠናቀቅ ኪየዛ በመርሲሳይዱ ክለብ ለ4 ዓመታት…

በፍቅረኛዋ አካል ጉዳት የደረሰባት አሜሪካዊት እንስት በፓሪሱ ፓራሊምፒክ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ ፍቅረኛዋ ድብደባ ምክንያት አንድ አይኗን ያጣችውና እግሮቿ የማይታዘዙላት አሜሪካዊቷ ትሬሲ ኦቶ በፓሪሱ ፓራሊምፒክ ውድድር ሀገሯን ወክላለች፡፡ የ28 ዓመቷ ትሬሲ ኦቶ ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቆይታ÷በፈረንጆቹ 2019 ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር…

 ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የዓለም የጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ በአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። 74ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም የጤና ድርጅት መድረክ የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ በተገኙበት ዛሬ…