የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች Mikias Ayele Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚ የሚውል የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮ-ቻይና የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ለአፍሪካ ሀገራት የ51 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ Mikias Ayele Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ለአፍሪካ ሀገራት የስራ እድል ፈጠራ የሚውል የ51 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ገንዘብ ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት የቻይና አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Sep 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሳድ ሙባረክ አል ናይሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው፤ ኢትዮጵያ እና ኳታር በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ዲፕሎማሲ ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ በሚያጠናክሩባቸው መስኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Mikias Ayele Sep 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቬትናም የሚገኘው የቻይናው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስር በሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከላት ውስጥ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በፈተና ውስጥ ሆኖም ፈጣን ዕድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ሥድስት ዓመታት በፈተና ውስጥ ሆኖም ከአፍሪካ ሀገራት ፈጣን ዕድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለፁ፡፡ የኢትዮ-ቻይና ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም በቤጂንግ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ማሻሻያዎቹ ለአልሚዎች አዳዲስ ዕድሎች መክፈታቸው ተመላከተ Mikias Ayele Sep 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያደረገቻቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ለአልሚዎች አዳዲስ ዕድሎች መክፈታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮ-ቻይና ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 391 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 391 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ከተመላሾቹ ውስጥ13 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ Mikias Ayele Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚያደርገውን በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ በረራውን ያቋረጠው በኤርትራ ውስጥ አገልግሎቱን ለመስጠት ባጋጠመው ከአቅም በላይ በሆነ የአሰራር ችግር ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ እና የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምግብ ዋስትና ሥራ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳትበገር ራሷን እንድትችል በር ይከፍታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)(ዶ/ር) Mikias Ayele Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትና ሥራ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች ሳትበገር ራሷን እንድትችል በር ይከፍታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና…