የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበርን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲኖር በአውሮፓ ህብረት እና ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሬ መንደር ለዜጎች ምቹ ሀገር የመገንባትና አካታች ልማትን እውን የማድረግ ምሳሌ ነው -ሚኒስትሮች Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሬ መንደር ላይ የታየው ለውጥ ለዜጎች ምቹ ሀገር የመገንባትና አካታች ልማትን እውን የማድረግ ምሳሌ መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀናት በፊት በአዋሬ መንደር የተገነቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን ገለፀ Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሜካናይዝድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ወቅቱ የሚያስፈልገውን ዝግጁነት ያሟላና ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን አስታውቋል፡፡ የሜካናይዝድ ዕዙ ማሰልጠኛ የስልጠና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት እና የአዲስ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና…
የሀገር ውስጥ ዜና ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል -አቶ ብናልፍ አንዷለም Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር አዲሱን ዓመት መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ገለፁ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን '' ኅብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤሎን መስክ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሊሆን እንደሚችል ተመላከተ Mikias Ayele Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብት ኤሎን መስክ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሊሆን እንደሚችል ግሎባል ኢዱኬሽን የተሰኘ የቢዝነስ ኩባንያ ሪፖርት አመላከተ፡፡ ሕንዳዊው ጓታም አዳኒ፣ አሜሪካዊው የኒቪዲያ ኩባንያ ባለቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰዎችን ማክበርና መሸለም ሌሎች በጎ ሰዎችን ለማፍራት ይረዳል – ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ Mikias Ayele Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ያላቸው ሰዎችን ማክበርና መሸለም ሌሎች በጎ ሰዎችን ለማፍራት ይረዳል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም 12ኛው ዙር የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ “ኅብር ቀን” “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሐሳብ ነገ ይከበራል Mikias Ayele Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ "ኅብር ቀን" አካታች ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ማሳካትና ማጽናት በሚያስችሉ መርሐ-ግብሮች እንደሚከበር የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሀገረ-መንግሽት ግንባታ ታሪክ ኅብር ኢትዮጵያውያን የሚገጥሟቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና 670 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 670 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሾቹም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ Mikias Ayele Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴደራል ተፈጸመ። አንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…