Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተመድ ዋና ፀሃፊ ልዩ መልዕከተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕከተኛ  ሃና ቴቴህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በቀጣናው የሰላም እና ፀጥታ ጉዳይ እና የጋራ ተጠቃሚነት…

በሶማሌና በአፋር ክልሎች መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት እንዲቆም መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌና በአፋር ክልሎች መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት እንዲቆም መደረጉን ችግሩን ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ኮሚቴው ባደረገው ግምገማ የመጀመሪያው ምዕራፍ አፈጻፀም ውጤታማ በመሆኑ ወደሁለተኛው የትግበራ ምዕራፍ …

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ኮከቡ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 በሊየን መድረሱ ተገለፀ፡፡ ሮናልዶ 1 ቢሊዮን ተከታይ ያገኘው በሚጠቀማቸው የተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲሆን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ከፍተኛ ተከታይ ያለው…

ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት እንደሚካሄድ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ መስከረም 16 ቀን 2017 ቀን ታስቦ የሚውለው ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀን በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ እና ከተለያዩ ዓለም…

ሩሲያ ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና ሰረዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በስለላ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና መሰረዟን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ የፀጥታ እና ደህንነት አገልግሎት ኤፍ ኤስ ቢ÷ ዲፕሎማቶቹ የሩሲያን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ እንደነበር…

አየር መንገዱ ከጥቅምት 5 ጀምሮ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሱዳኗ የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት ያላትን የመዳረሻ ቁጥር የበለጠ…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ 3 የሆቴል መስተንግዶ ሠራተኞች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11ቀይ አፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 3  የሆቴል መስተንግዶ ሠራተኞች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው አንድ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ መንገድ ሲጠቀሙ የነበሩ እግረኞችን ገጭቶ…

ዶ/ር መቅደስ በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለወለዱ እናቶች ሥጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለወለዱ እናቶች የአዲስ ዓመት ሥጦታ አበርክተዋል፡፡ በተጨማሪም በሆስፒታሉ ሕክምናቸውን እየተከታተሉ ለሚገኙ እናቶች የአዲስ ዓመት ስጦታ በማበረከት እና በመጠየቅ  መልካም ምኞታቸውን…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ከኢትዮጵያጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገልጻለች፡፡ በውጪ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ በተዘጋጀው ውይይት ላይ አዲስ የተሾሙት በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደርና የፖርላማ ልዑካን ተሳትፈዋል።…

404 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 404 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…