ቢዝነስ ኖርዌይ በ2025 በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን መሸጥ ላቆም ነው አለች Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን አውሮፓዊቷ ሀገር ኖርዌይ በፈረንጆቹ 2025 በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን መሸጥ ያቆመች የመጀመሪያዋ ሀገር ለመሆን አቅጃለሁ አለች፡፡ ነዳጅ ለውጭ ገበያ ከሚያቀርቡ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኖርዌይ÷ በነዳጅ ከሚሠሩ ይልቅ የኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜታ የሩሲያ መንግስት የዜና ምንጭ የሆነውን አር ቲ ማገዱን አስታወቀ Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንስታግራም እና ፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያዎች ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ የሩሲያ መንግስት የፖሊሲ እና የመረጃ ምንጭ የሆነው አር ቲ የዜና ወኪል ከገፁ ላይ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ውሳኔው ዋሽንግተን የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን በስለላ ተግባራት ላይ…
ስፓርት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነ Mikias Ayele Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጀኔቫ ስምምነት መርሆችን ታከብራለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Mikias Ayele Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1949 የተፈረመውን የጄኔቫ ስምምነት መርህ በአግባቡ እንደምታከብር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አራቱ የጄኔቫ ስምምነቶች 75ኛ ዓመት መታሰቢያ በአዲስ አበባ የተካሄደ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት ዓለም አቀፉ የሰብዓዊነት ሕግ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔን እንድታስተናግድ ተወሰነ Mikias Ayele Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ ወሰነ፡፡ ጉባዔው በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እንዲካሄድ ታስቦ የነበረ ቢሆንም÷ ሀገሪቱ ማስተናገድ እንደማትችል ማሳወቋን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በመካከለኛው አውሮፓ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የተነሳ የሰዎች ህይወት ጠፋ Mikias Ayele Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካከለኛው አውሮፓ በሚገኙ ሀገራት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ስምንት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡ ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ኦስትሪያ፣ ቼክ ሪፐብሊክ፣ ፖላንድ እና ሮማኒያ ጉዳት ደርሶባቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይና አምራች ኢንዱስትሪዎች ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ እዲዘጋጅ ስምምነት ላይ ተደረሰ Mikias Ayele Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ እና ቻይና የተወጣጡና አቅም ያላቸው የአምራች ኢንዱስትሪ ማኅበረሰቦች ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ በኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች መካከል የሀገራቱን ንግድና ኢንቨስትመንት ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ2017 ከ10 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ Mikias Ayele Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገለጹ፡፡ የተማሪዎች የምገባ መርሐ-ግብር የትምህርት ተሳትፎና የውጤታማነት…
ስፓርት ፕሪሚየር ሊጉ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ይመለሳል Mikias Ayele Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ በሚደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ይመለሳል፡፡ በዚሁ መሠረት በአራተኛ ሣምንት መክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን 8 ሠዓት ከ30 ላይ በሴንት ሜሪ ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የይዞታ ካርታ እናሰጣለን በማለት ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ከግለሰቦች ወስደዋል የተባሉት በሙስና ወንጀል ተከሰሱ Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የይዞታ ካርታ እናሰጣለን ብለው በማታለል ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከግለሰቦች ወስደዋል የተባሉት በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በልደታ ክ/ከ የመሰረተ ልማትና ግንባታ…