ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ በኳስ ቁጥጥር ማንቼስተር ዩናይትድ ተሽሎ በተገኘበት ጨዋታ ምንም ጎል ሳይቆጠር በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
ስፓርት አትሌት ሰውመሆን የመጀመሪያ ዙር የተሳካ የዓይን ቀዶ ጥገና አድርጓል- ፌደሬሽኑ Mikias Ayele Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞት የነበረው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ የመጀመሪያ ዙር የተሳካ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረጉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ ጉዳቱን ተከትሎ በሀገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና “ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን አንፈቅድም”- ተመድ Mikias Ayele Sep 21, 2024 0 አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን መፍቅድ የለብንም” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል እየተደረገ ያለው ጦርነት ሊቆም እንደሚገባ ከዓረብ ኒውስ ጋር በነበራቸው…
ስፓርት ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Sep 21, 2024 0 አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 8 ሠዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ኒኮላስ ጃክሰን የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥር÷ ቀሪዋን አንድ ጎል ደግሞ ኮል ፓልመር ከመረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ Mikias Ayele Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ። የኢጋድ ፅህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ÷ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሂዝቦላህ ላይ የተፈጸመው የኤሌክትሮኒክስ ጥቃት በቀጣናው አዲስ ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ላይ ያነጣጠረው የመገናኛ ሬዲዮ እና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተገልጿል፡፡ በሌባኖስ ፔጀርና ዎኪ ቶኪ የተሰኙ ሂዝቦላህ በብዛት የሚጠቀማቸው መገናኛ መሳሪያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖርቹጋል ያጋጠማትን የሰደድ እሳት ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች Mikias Ayele Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ሰደድ እሳት መከሰቱን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇን አስታውቃለች፡፡ በሳምንቱ መጀመሪያ በሰሜናዊ ፖርቹጋል በተከሰተው የሰደድ እሳት አደጋ እስካሁን የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉ ነው የተገለጸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ፈረንሳይን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ Mikias Ayele Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለው ሁሉን አቀፍ የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ያለመ ምክክር ተደረገ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ፈረንሳይ የወዳጅነት ቡድን ከፈረንሳይ…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ ከጎፈሬ ኩባንያ ጋር የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ የትጥቅ አምራች ኩባንያ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ ሥነ ስርዓቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የጎፈሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብን ወደ ከፍታው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት የሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን ተናግረዋል። የክለቡን ታሪክ በመፈተሽ የቦርድ አመራር በማደራጀትና አቅጣጫ በመሥጠት ወደ…