Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በኢሜሬትስ ሌስተር ሲቲን ያስተናገደው አርሰናል 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፏል፡፡ ለአርሰናል ሊያንድሮ ትሮሳርድ(ሁለት) እና ጋብሬል ማርቲኔሊ እና ካይ ሀቨርትዝ…

ማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል ዩናይትድ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በዮስኮ ጋቫርዲዮል ጎል ቀዳሚ መሆን ቢችልም ከእረፍት መልስ አንቶኒ ጎርደን ፍፁም ቅጣት ምቱን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለልማት ተነሺ ነዎሪዎች የተገነቡ ቤቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና ለመልሶ ማልማት ተነሺ ለሆኑ ነዋሪዎች የተገነቡ ምትክ ቤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ ለልማት ተነሺዎች የተገነቡት የመኖሪያ ቤቶች  ውሃ፣ መብራት፣…

ስራኤል በሂዝቦላህ ዒላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ስትፈፀም ታጣቂ ቡድኑም ምላሽ እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላህ ኢላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈፀሟ ሲነገር ሂዝቦላህም በምላሹ በእስራኤል ግዛት የሮኬት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው÷ በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ…

ማንቼስተር ዩናይትድ የኦልድትራፎርድ ስታዲየምን ሊያድስ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አንጋፋውን የኦልድትራፎርድ ስታዲም በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ ሊያድስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ እድሳቱ ሲጠናቀቅ የስታዲየሙ ተመልካች የመያዝ አቅም ከ100 ሺህ በላይ እንደሚሆን ተገልጿል። እንዲሁም ዕድሳቱ ሲጠናቀቅ በዓመት…

በሶማሊያ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት ሀገሪቷ በአሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ይከፍታል – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ባልተረጋጋ የደህንነት ሁኔታ ውስጥ በውጭ ሃይላት የሚደረግ የጦር መሣሪያ አቅርቦት በመጨረሻ ሀገሪቷ አሸባሪዎች እጅ ላይ እንድትወድቅ በር ሊከፍት ይችላል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ታዬ…

ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 14 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግለሰቦች ላይ ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ልዩ ስፍራዎች ላይ ትኩረት…

ሰሜን ኮሪያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫን አነሳች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሶስተኛ ጊዜ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫን አንስታለች፡፡ ይህም ከዚህ ቀደም ዋንጫውን ሶስት ጊዜ ማንሳት ከቻሉት ጀርመን እና አሜሪካ ጋር ታሪክ እንዲጋሩ አስችሏታል። ሰሜን ኮሪያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም…

የኢራን አብዮታዊ ዘብ የኤሌክትሮኒክስ መገናኛዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ አገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ፔጀር እና ዎኪ ቶኪ የተባሉት የአሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በአባላቱ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማገዱ ተገለፀ፡፡ ክልከላው በግንኙነት መሳሪዎች ፍንዳታ ምክንያት በርካታ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን አባላትና አመራሮች ለሞት እና ለአካል…

 ባሕር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን ያሸነፈው ፍጹም ዓለሙ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ጎል ነው፡፡ ቀደም ብሎ…