Fana: At a Speed of Life!

አቶ አሻድሊ ሃሰን 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አሻድሊ ሃሰን በክልሉ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ደብተር እና እስክርቢቶ ሲሆን አጠቃላይ ዋጋው ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን የክልሉ…

እስራኤል በሊባኖስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ዛሬ ጠዋት በሊባኖስ ላይ አዲስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ ጥቃቱን ተከትሎ የዳሂየህ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ በበርካታ አካባቢዎች ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱ ተነግሯል። የሂዝቦላህ ጠንካራ ምሽግ እንደሆነ…

የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቅቀዋል፡፡ በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ በመድረኩ ከሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ህብረተሰቡን…

የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍተሯል። አትሌቷ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል። አትሌቷ…

ሳሙኤል ኤቶ በፊፋ ቅጣት ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ዲሲፕሊን ኮሚቴ በካሜሩን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ኤቶ ላይ ቅጣት መጣሉን አስታውቋል፡፡ የቀደሞ የባርሴሎና እና ኢንተርሚላን ኮከብ ቅጣት የተላለፈበት ያልተገባ ባህሪ በማሳየቱ እና የፊፋን…

መቐለ 70 እንደርታ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ያሬድ ብርሃኑ የመቐለ 70 እንደርታን ብቸኛ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት…

አቶ ጥላሁን አረካ ከተማ አቅራቢያ ለሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ የሚደረገውን ዝግጅት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አቅራቢያ ለሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ የሚደረገውን ዝግጅት ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱ የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት…

ማሪን ሌፔ የአውሮፓ ህብረት ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ተወነጀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ናሽናል ራሊ ፓርቲ የረጅም ጊዜ መሪ የሆኑት ማሪን ሌፔ እና አባላቶቻቸው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ውንጀላ ቀረበባቸው። ከማሪን ሌፔ በተጨማሪ ከ20 በላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችም ውንጀላ…

በአሜሪካ ካሮላይና ግዛት በተከሰተ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ 30 ሰዎች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሮላይና ግዛት በተከሰተ ዝናብ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ አደጋ 30 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡ አደጋው በፍሎሪዳ መከሰቱ የተገለፀ ሲሆን የጆርጂያ ግዛትን አቋርጦ በመተላለፍ በካሮላይና  የተለያዩ ከተሞች ጉዳት ማድረሱ…

አሜሪካ የኤምባሲ ሰራተኞቿ ከሌባኖስ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሌባኖሰ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው  እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠቷ ተገለፀ፡፡ ትዕዛዙ የሌባኖሱ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቡድን ሂዝቦላህ መሪ ሲያድ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ሀይል መገደሉን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ…