Fana: At a Speed of Life!

 ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮቹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ መሆኑን ደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለፁ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንደገለጹት÷…

ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ሀና ማርያም ቀለበት አካባቢ የተለያዩ ሰርተፍኬቶችን…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦመር ጊሌ ጋር ውይይት አድርገዋል። የውይይቱ ዓላማ የትውውቅ እና በሁለቱ ወንድማማች ሀገሮች መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት ለማጠናከር መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ…

የክልልነት ጥያቄው ምላሽ ማግኘቱ ህዝቡ የራሱን ፀጋዎች ማልማት እንዲችል አድርጎታል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ መመለሱ ህዝቡ የተፈጥሮ ሀብቱን እንዲጠቀም አስችሎታል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳሩ÷ ብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል…

የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰላም አማራጭን በመከተል የትጥቅ ትግልን በመተው የህዝብንና የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ። ታጣቂዎቹ በተሳሳተ መንገድ ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው ህዝብ ላይ ያደረሱትን…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጅቡቲ በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ አቻው ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በዚህ ወቅት ጌዲዮን…

በአመቱ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ ከ10 ሺህ በላይ ስደተኞች መሞታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆቹ 2024 ከአፍሪካ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ 10 ሺህ 457 ስደተኞች ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው የስደተኞች መብት ቡድን አስታወቀ። ካሚናንዶስ ፍሮንቴራስ የተባለው የስደተኞች መብት ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷…

እስራኤል በሀውቲ አማፂያን ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ በሚገኙት የሀውቲ አማፂያን ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰምቷል፡፡ የአየር ጥቃቱ የሀውቲ አማፂያን መሪ የሆኑት አቡድል ማሊክ አል ሀውቲ በቴሌቪዥን ንግግር እያደረጉ ባለበት…

በቦክሲንግ ዴይ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገና በዓል ሰሞን(ቦክሲንግ ዴይ) የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን አስተናግዶ 1 አቻ ተለያይቷል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ በተደረገው ጨዋታ በርናርዶ ሲልቫ ለማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ኢልማን ኒዲያየ ለኤቨርተን ጎሎችን…

ብሪክስ 9 ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2025 መባቻ ብሪክስ ዘጠኝ ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተገለፀ፡፡ በሶስት አህጉራት የሚገኙት አዲስ አጋር ሀገራቱ ቤላሩስ፣ ቦልቪያ፣ ኢንዶኖዥያ፣ ካዛኪስታን፣ ኩባ፣ ማሌዥያ፣ ታይላንድ፣ ኡጋንዳ እና ኡዝቤከስታን…