Fana: At a Speed of Life!

በጋዛ የተጀመረውን ጦርነት አንደኛ ዓመት ምክንያት አድርጎ ሃማስ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል አስወነጨፈ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ከእስራኤል ጋር ጦርነት የጀመረበትን አንደኛ አመት አስመልከቶ ወደ እስራኤል ቴል አቪቭን ሮኬቶችን ማስወንጨፉን አስታወቀ፡፡ የሀማስ የጦር ክንፍ የሆነው ኤዘዲን አል ቃሲም ብርጌድ እንዳስታወቀው÷ በፈረንጆቹ 2023 ጥቅምት 7 የተቀሰቀሰውን…

ብራዚል ቤቲንግን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ ስም እና ዝና ያላይ ብራዚል በኦንላይን የሚደረጉ የስፖርት ውርርድን (ቤቲንግ) ልታግድ እንደሆነ አስታወቀች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚደረጉ የስፖርት ውርርዶች ወደ ሱስነት በመቀየራቸው የተነሳ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች…

በአፋር ክልልን አጀንዳዎች የሚያደራጁ 25 ወኪሎችን ተመረጡ

በአፋር ክልልን አጀንዳዎች የሚያደራጁ 25 ወኪሎችን ተመረጡ አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የምክክር መድረክ ሲሳተፉ የነበሩ ባለድርሻ አካላት የክልሉን አጀንዳዎች የሚያደራጁ 25 ወኪሎችን መመረጣቸው ተገልጿል፡፡ በአፋር ክልል ከትላንት ጀምረው በቡድን…

ሀገርን ብሎም ተቋምን ለማገልገል በቅድሚያ የሀገር ፍቅር ስሜት ከዓላማ ፅናት ጋር መላበስ ይገባል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ብሎም ተቋምን ለማገልገል በቅድሚያ የሀገር ፍቅር ስሜት ከዓላማ ፅናት ጋር መላበስ እና እርስ በእርስ መደጋገፍን ባህል ማድረግ እንደሚገባ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ይልማ…

በሲዳማ ክልል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት የተገነቡ ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች የተገነቡ 22 መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎቹ ተላልፈዋል፡፡ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የተገነቡት ቤቶቹ በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለነዋሪዎቹ መተላለፋቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን…

እስራኤል በሌባኖስ በጀመረቸው ዘመቻ ከ440 በላይ የሂዝቦላህ ታጣቂዎችን መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ባለፉት ሦስት ሣምንታት በደቡባዊ ሊባኖስ ባደረገችው ዘመቻ ከ440 በላይ የሂዝበላህ ተዋጊዎችን መግደሏን የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ፡፡ የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዲየር ጄኔራል ዳንኤል ሃጋሪ እንደገለፁት ÷ በአየር እና በመሬት ላይ…

መዲናዋን የቱሪስት መዳረሻ ካደረጓት በዓላት አንዱ ኢሬቻ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ካደረጓት የአደባባይ በዓላት አንዱ ኢሬቻ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ የኢሬቻን በዓል አስመልከተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ የኢሬቻ በዓል…

የኢሬቻን ሚና ለትውልድ ማሸጋገር ይገባል- ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን ጉልህ ሚና በመጠበቅ ለትውልድ ማሸጋገር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሯ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ኢሬቻ…

ኢሬቻ አብሮነትን  የሚያጎለብት በዓል ነው- የሐረሪ ክልል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ አንድነትን፣ አብሮነትን እና መተባበርን የሚያጎለብት በዓል መሆኑን የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግሥት የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት ባስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ኢሬቻ ከክረምት ወደ…

ኢሬቻ ለሰላም እሴት ግንባታ የጎላ ፋይዳ አለው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ለሰላም እሴት ግንባታ የጎላ ፋይዳ አለው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የኢሬቻ በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ ኢትዮጵያ…