የሀገር ውስጥ ዜና ጀነራል አበባው ታደሰ የፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያን ጎበኙ Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ም/ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ በደብረ ብርሃን ከተማ የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/ የግ/ማ የመኪና መገጣጠሚያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ተገጣጥመው ለሥራ ዝግጁ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን እና አጠቃላይ…
ስፓርት በሞሮኮ የእጅ ኳስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሶስት ክለቦች ትወከላለች Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ላዩን ከተማ በሚካሄደው 45ኛው የአፍሪካ ክለቦች የወንዶች እና ሴቶች እጅ ኳስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሶስት ክለቦችን እንደምታሳትፍ ተገለፀ፡፡ በዚህም መሰረት መቻል፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ እጅ ኳስ ክለቦች በመድረኩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በ ‘ሃሪኬን ሚልተን’ እየተመታች ያለችው ፍሎሪዳ ነዋሪዎች ከቀያቸው እየወጡ ነው Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ የተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ (ሃሪኬን ሚልተን) በሚሊየን የሚቆጠሩ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ማስገደዱ ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከተከሰተው በይበልጥ በቀጣዮቹ ቀናት ፍሎሪዳ ዝናብ…
ስፓርት ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼልሲው አማካይ ኮል ፓልመር የ2023/24 የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ የ22 ዓመቱ ፓልመር በሕዝብ በተደረገ ምርጫ የሪያል ማድሪዱን ጁድ ቤሊንግሃም እና የአርሰናሉን ቡካዮ ሳካን በድምፅ በመብለጥ ነው…
ቴክ ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፉ የስፔስ ኦሊምፒያድ የብር ሜዳሊያ አገኙ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በመጀመሪያው የዓለም አቀፍ የአስትሮኖሚ ኦሎምፒያድ ተሳትፏቸው የብር ሜዳሊያ በማግኘት ታሪክ አስመዝግበዋል፡፡ በሩሲያ ሶች ግዛት ሲሪየስ ከተማ በተከናወነው ዓለም አቀፍ የአስትሮኖሚ ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያን ጨምሮ 20 ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የጦር ሃይሎች ም/ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ ይርጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለፕሬዚዳንት ታዬ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህ ትልቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካዊያኑ በህክምና ዘርፍ የ2024 የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊያኑ ቪክቶር አምብሮስ እና ጋሪ ሩቭኩን መሰረታዊ የዘረ መል እንቅስቃሴ የሚመራበትን መሰረታዊ መርህ (ማይክሮ አር ኤን ኤ) በማግኘት የ2024 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል:: ባለሙያዎቹ በጋራ ያካሄዱት ጥናትና ምርምር በሀርቫርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙሳ ፋኪ መሃማት ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው ÷ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ምስጋና አቀረቡ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ላገለገሉት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…