ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ምሽት 1 ሰዓት ላይ በአቢጃን ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ለዚህም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አስቀድሞ ወደ ኮትዲቯር አቢጃን የተጓዘ ሲሆን÷ለዛሬው ጨዋታ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ርዋንዳ የሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ርዋንዳ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመጋራት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትብብር መስራት…
ስፓርት ከ4ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉት የፕሪሚየርሊጉ ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደረገባቸው Mikias Ayele Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ባሉ መርሐ-ግብሮች የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር አስታወቀ፡፡ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮች በድሬዳዋ…
ቴክ ኤሎን መስክ ሳይበርካብ የተባለውን አዲሱን መኪና ይፋ አደረገ Mikias Ayele Oct 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴስላ እና ኤክስ ኩባንያ ባለቤቱ ኤሎን መስክ ሲጠበቅ የነበረውን ‘ሳይበርካብ’ የተባለውን አዲስ መኪና ይፋ አድርጓል። እጅግ ዘመናዊ የተባለው ይህ አዲሱ መኪና ባለ ሁለት በር ሆኖ ያለ አሽከርካሪ ሊንቀሳቀስ የሚችል መሆኑ ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ልዑክ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህምድ ሺዴ በቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ሊቀመንበር ዣኦ ፌንግታኦ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት የወሰዳቸውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብሮችንና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፍሎሪዳ ሀሪኬን ሚልተን በተሰኘው ውሽንፍር ያዘለ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለፀ Mikias Ayele Oct 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የፍሎሪዳ ግዛት ሀሪኬን ሚልተን በተሰኘው ውሽንፍር ያዘለ አውሎ ነፋስ ክፉኛ መመታቷ ተገለጸ፡፡ በአደጋው የመሬት መንሸራተት፣ ጎርፍ እና ነጎድጓዳማ የዝናብ ሁኔታ መከሰቱም ተገልጿል። በአደጋው ከሁለት ሚሊየን በላይ ቤቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያየ Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ የሚገኘውን የሀገራዊ ምክክር ሂደት አሁናዊ ተግባራት በተመለከተ በኮሚሽነሮች ገለጻ እና ማብራርያ…
ስፓርት ኤሊዩድ ኪፕቾጌ በድጋሚ የዩኔስኮ የስፖርት አምባሳደር ሆነ Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለት ጊዜ የኦሊፒክ ሻምፒዮኑ ኤሊዩድ ኪፕቾጌ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የስፖርት አምባሳደር ሆኗል፡፡ ኬኒያዊው የማራቶን ባለታሪክ ኤሊዩድ ኪፕቾጌ ለሁለት ዓመታት ነው የስፖርት አምባሳደር በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ አማን ከተማ ተጨማሪ 3 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን ተጨማሪ ሶስት በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ በረራቹ በየሳምቱ ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ቀናት የሚከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎችን ልኬት ትክክለኛነት የሚያረጋግጥ ዘመናዊ መሳሪያ ሥራ ላይ እንደሚውል ተጠቆመ Mikias Ayele Oct 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎችን ልኬት ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ ዘመናዊ መሳሪያ ሥራ ላይ ሊውል መሆኑን የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፍቅረአብ ማርቆስ እንደገለፁት÷ የጨረራ…