የሀገር ውስጥ ዜና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 548 ነጥብ 66 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሄራዊ ባንክ ገባ Mikias Ayele Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 548 ነጥብ 66 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሄራዊ ባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አድማሱ ሞርካ÷በክልሉ ባለፉት ጊዜያት በማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 10 ግለሰቦች በማታለል ሙስና ወንጀል ተከሰሱ Mikias Ayele Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አባልና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ እሽቱን (ዶ/ር) ጨምሮ በ10 ግለሰቦች እና ሁለት ድርጅቶች ላይ ክስ መስርቷል። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል…
ቢዝነስ ቶዮ ሶላር በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ በኢትዮጵያ ፋብሪካ ለመክፈት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ Mikias Ayele Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቶዮ ኩባንያ በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ የፀሐይ ሀይል ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል፡፡ ኩባንያው በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሶላር ኢነርጂ ማምረቻ ፋብሪካውን መገንባት የሚያስችለውን ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሂዝቦላህ በእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈፀመው ጥቃት ወታደሮች ተገደሉ Mikias Ayele Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በእስራኤል ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት አራት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተገለፀ፡፡ ትናንት ምሽት በእስራኤል ደቡባዊ ሀይፋ በሚገኘው ቤኒያሚና ወታደራዊ ካምፕ በጎላኒ ብርጌድ ወታደሮች ላይ በተፈፀመ ጥቃት አራት ሲሞቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በዳራማሎ ወረዳ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎቸን እየጎበኙ ነው። በጉብኝታቸውም የሉና ኤክስፖርት ቄራ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተቀናጀ እርሻን እና ሌሎቸ የልማት ሥራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሞሮኮ ፖሊስ ተቋማት በጋራ መሥራት የሚያስችል ውይይት አካሄዱ Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ከሞሮኮ የግዛት ቁጥጥር ዋና ዳይሬክተር ም/ ሃላፊና የሀገሪቱ ፖሊስ ኢንተለጀንስ ዳይሬክተር ፋራሀ ቦውልሃታህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችንና ሽብርተኝነትን ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ የሸቤልለይ ሪዞርትን የግንባታ ሒደት ጎበኙ Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አካል የሆነውን የሸቤልለይ ሪዞርት ግንባታ ሒደት ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ለፕሬዚዳንት ታየ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና አይ አር ሲ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዓለም አቀፉ ነፍስ አድን ኮሚቴ (አይ አር ሲ) ካንትሪ ዳይሬክተር ፓውሎ ሲሙስቺ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ጤና ሚኒስቴር በአደጋ ምላሽ አሰጣጥ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በቅርበት በመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የአዋቂዎች ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና የመክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 የአፍሪካ የአዋቂዎች ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና የመክፈቻ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህል ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ጤረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ካሊድ አልሳይ እና የኢትዮጵያ ጠረጴዛ…