የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነች Mikias Ayele Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል መሆኗ ተገለጸ። በጄኔቫ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው ደግሞ በኮሜቴው የአፍሪካን ቡድን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሶማሌላንድ የጦር ሰፈር መገንባት እንደምትፈልግ ተገለፀ Mikias Ayele Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሶማሌላንድ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ፍላጎት እንዳላት የተለያ መገናኛ ብዙኃ እየዘገቡ ነው፡፡ የጦር ሰፈር ግንባታው የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር የሚፈፀሙትን ጥቃት ለመከላከል፣ የባብ ኢል-ማንዳብ ስትሬት ደኅንነትን ለመጠበቅ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሃማስ የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ያህያ ሲንዋር በእስራኤል ጥቃት ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለፀ Mikias Ayele Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ የሃማስ ፖለቲካ ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ ሆኖ እያገለገለ የሚገኘው ያህያ ሲንዋር ሳይገደል እንዳልቀረ እስራኤል ገለጸች፡፡ የእስራኤል መከላከያ ሃይል÷ በጋዛ ሶስት የሀማስ ወታደሮችን መግደሉን የገለፀ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አንዱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ Mikias Ayele Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን ሰነዓ በሚገኙ የሁቲ አማፂያን ዒላማዎች ላይ የተቀናጀ የአየር ጥቃት መፈፀማቸውን አስታወቁ፡፡ የሁቲ አማፂያንን የመረጃ ምንጭ ጠቅሶ አናዶሉ እንደዘገበው÷ አሜሪካ እና ብሪታኒያ በሰሜናዊ እና ደቡብ ሰነዓ በሚገኙ የሁቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ የ56 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Mikias Ayele Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትጵያ የምግብ ዋስትናን ጨምሮ ለተለያዩ ዘርፎች የሚውል የ56 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ድጋፉ ይፋ የተደረገው የኢትዮ-ጀርመን የልማት ትብብር መድረክ በአዲሰ አበባ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለዩክሬን የ425 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች Mikias Ayele Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ማጠናከሪያ የሚውል የ425 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎዲሚር ዘነልስኪ ጋር በስልክ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ድጋፉን ይፋ ማድረጋቸው ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ምንዛሪ ግብይትን ለማሳለጥ ድጋፋችን ይቀጥላል- አቶ ማሞ ምህረቱ Mikias Ayele Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግብይት እንዲሳለጥ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የባንኩ ገዥ ማሞ ምህረቱ አረጋገጡ፡፡ አቶ ማሞ በቦሌ የተከፈቱ እና ሥራ የጀመሩ ሁለት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎችን በመጎብኘት አበረታትተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋጋ ሳይከፈል የለማ ወይም የበለጸገ ሀገርና ሕዝብ የለም – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 16, 2024 0 ዋጋ ሳይከፈል የለማ ወይም የበለጸገ ሀገርና ሕዝብ የለም - ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋጋ ሳይከፈል የለማ ወይም የበለጸገ ሀገር እና ሕዝብ የለም ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልገሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጀሪያ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ በተከሰተ የእሳት አደጋ የ94 ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ናይጀሪያ በነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ምክንያት በተከሰተ የእሳት አደጋ የ94 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። በናይጀሪያ ጂጋዋ ክልል የተከሰተው አደጋ በተሸከርካሪ ሲጓጓዝ የነበረ የነዳጅ ታንከር በድንገት ፈንድቶ ባስከተለው የእሳት አደጋ ከባድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን አየር መንገድ ወደ አውሮፓ ሀገራት ያሚያደርገውን በረራ አቋረጠ Mikias Ayele Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አየር መንገድ ወደ አውሮፓ ሀገራት መዳረሻዎች የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ ውሳኔው የአውሮፓ ህብረት ኢራን ኤር፣ ሳሃ ኤርላይን እና ማሃን ኤር በተባሉ የኢራን አየር መንገዶች ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…