Fana: At a Speed of Life!

በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን የሚጠጋ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016/17 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው…

በሐረሪ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቁ 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። ፕሮጄክቶቹ ሶስት የመስኖ ግድቦች፣ የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል፣ ድልድይ፣ ሼዶች፣ የጤና ቢሮ ማስፋፊያ እና…

በአማራ ክልል የክረምትበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ "በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በወጣቶች…

ጥቃት ለመፈፀም በተንቀሳቀሱ 60 የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስር ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሌ ክልል አፍዴር እና ሸበሌ ዞኖች በኩል ሰርጎ በመግባት ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 60 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት መቀጣታቸው ተገለጸ። ፖሊስ በ60 የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ በቂ የቴክኒክና…

 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው ልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ የክልሉን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዕቅድ አፈፃፀምና ቀጣይ አቅጣጫዎች በተመለከተ ባደረገው…

 ሂዝቦላህ የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ መኖሪያ ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት ሰነዘረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ቡድን በእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ መኖሪያ ቤት ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለፀ፡፡ የእስራዔል ጦር እንዳስታወቀው÷ ዛሬ ጠዋት ላይ ከሊባኖስ የተላኩ ድሮኖች በቄሳሪያ ከተማ ጥቃት…

ዓለም አቀፉ የህዋ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቨርቹዋል ካምፓስ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ የሚገኘው የዓለም አቀፉ የህዋ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቨርቹዋል ካምፓስ ለመክፈት ቃል መግባቱ ተገለጸ። በጣሊያን እየተካሄደ ባለው 75ኛው ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን…

የፓን አፍሪካ ጠበቆች ማህበር አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ ጠበቆች ማህበር አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ጠበቆች ከጥቅምት 6 ጀምሮ ሲያካሂዱት የቆየውን 14ኛ ጉባዔያቸውን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው በመታሰቢያው ጉብኝት ያደረጉት፡፡…

የተቋምና የሲቪል ሰርቪስ ለውጥ ሥራዎች የእድገት ጥረታችንን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንተገብራቸው የቆየነው የተቋም እና የሲቪል ሰርቪስ ለውጥ ሥራዎች የእድገት ጥረታችንን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያ ሩብ…

የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ መሰማራት ይፈልጋሉ- ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከብሪክስ አባል ሀገራት የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች ጋር በሞስኮ በነበራቸው ቆይታ÷ የሩሲያ እና ኢዮጵያን…