Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ ጋር የ45 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ ጋር የ45 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱ የአረንጓዴ የአየር ንብረት ፈንድ በደቡብ ኮሪያ ሶንዶጎ ከተማ ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ ወቅት መፈረሙ…

ኢትዮጵያ በአንካራ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ ከተማ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንደምታወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ በሚገኘው የቱርክ ኤርስፔስ ኢንዱትስትሪ ላይ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ምክንያት በሞቱ…

ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የመሳሪያ ድጋፍ ልታደርግ እንደምትችል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን ተከትሎ ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የመሳሪያ ድጋፍ ልታደርግ እንደምትችል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ዮን ሱክ ዮኤል በሰጡት መግለጫ÷ ሰሜን ኮሪያ ሩሲያ በዩክሬን ላይ…

አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናትድን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሜሎዲ ሰንዳውንስ ሲጫዎት የነበረው አቡበከር ናስር ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን ተቀላቅሏል፡፡ የፊት መስመር አጥቂው በማሜሎዲ ሰንዳውንስ ቆታው ባጋጠመው ከበድ ያለ ጉዳት ምክንያት በክለቡ ያልተሳካ ገዜ መሳላፉ…

ቱርክ በኩርድ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሟን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ትናንት ምሽት የተፈፀመውን የአንካራ ከተማ ጥቃት አቀናብሯል ባለችው የኩርድ ታጣቂ ቡድን (ፒኬኬ) ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡ የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በፒኬኬ ላይ በተወሰደው የአፀፋ ጥቃት በኢራቅ እና…

ብሪክስ  ባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓትን የሚያረጋግጥ ተቋም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓትን የሚያረጋግጥ የበየነ መንግስታት ተቋም ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሩሲያ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ባለው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር÷…

 እስራኤል አዲሱን የሂዝቦላህ መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሀሰን ናስራላህ ምትክ ወደ ቡድኑ ሀላፊነት መጥቶ የነበረውን የቡድኑን መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጣለች፡፡ የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንዳስታወቀው÷ የቀድሞው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ የአጎት ልጅ የሆነው ሀሽም…

ኢትዮጵያ በ2029 የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት አቅም አላት  –  ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን አፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት አቅም አላት ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለካፍ ፣ለፊፋ ፕሬዚዳንቶች እና ለካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች በታላቁ …

በኦሮሚያ ክልል 93 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት 93 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 4 ሺህ 316 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ እንድሪስ እንዳሉት÷በበጀት…

ዶ/ር መቅደስ የወባ በሽታን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ተግበራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተከናወኑ ያሉ ተግበራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር የወባ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር እየተካሄደ ያለውን ተግባራት አስመልክቶ…