ስፓርት አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረ Mikias Ayele Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቫሌንሺያ ሜዲዮ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የዓለም ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸነፈ፡፡ አትሌቱ ርቀቱን ያጠናቀቀው 57 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ በመግባት መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና መድኃኒትን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረው ሥራ አበረታች ነው ተባለ Mikias Ayele Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒትን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረው ሥራ አበረታች መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ጥቅምት 17 ቀን የሚከናወነው የየም ብሔረሰብ ዓመታዊ ባሕላዊ መድኃኒት ለቀማ ‘ሳሞኤታ’ በፎፋ ወረዳ በቦር ተራራ የፌደራል እና የማዕከላዊ…
ስፓርት የኮምቦልቻ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የሰላም የእግር ጉዞ አደረጉ Mikias Ayele Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የሰላም የእግር የእግር ጉዞ አድርገዋል፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድ አሚን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከተማዋ በሰላምና በልማት ጎዳና ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡ ከልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ፈንታሌ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ Mikias Ayele Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ ቀበሌ ጎምዲሊ በተባለ ሥፍራ እስከ 4 ነጥብ 7 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ከማለዳው 11 ሠዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ገባ Mikias Ayele Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ቤጂንግ ገባ፡፡ ልዑኩ ቤጂንግ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም በቻይና ኮሙኒስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ገንዘብ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ Mikias Ayele Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሞሊ ፊ እና ከአሜሪካ ገንዘብ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ብረንት ኒማን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮያ ልዑክ በግሎባል ሉዓላዊ የዕዳ ድርድር መድረክ ላይ ተሳተፈ Mikias Ayele Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ባዘጋጀው የግሎባል ሉዓላዊ የዕዳ ድርድር መድረክ ላይ ተሳተፈ፡፡ የ ‘አይ ኤም ኤፍ’ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጄቫ፣ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጄይ ባንጋ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቅ የፋይናንስ ዕድል የሚፈጥር ነው – ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) Mikias Ayele Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቅ የፋይናንስ ዕድል የሚፈጥር ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለፁ፡፡ በሩሲያ ካዛን ከተማ በተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ የኢትዮጵያ ልዑክ ያደረገው ቆይታ አስመልክቶ ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ ጋር የ45 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች Mikias Ayele Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአረንጓዴ አየር ንብረት ፈንድ ጋር የ45 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱ የአረንጓዴ የአየር ንብረት ፈንድ በደቡብ ኮሪያ ሶንዶጎ ከተማ ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ ወቅት መፈረሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአንካራ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች Mikias Ayele Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ ከተማ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንደምታወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ በሚገኘው የቱርክ ኤርስፔስ ኢንዱትስትሪ ላይ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ምክንያት በሞቱ…