Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም የአፍሪካ ክትመት ቃልኪዳን ሰነድ በማውጣት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም የአፍሪካ ክትመት ቃል ኪዳን ሰነድ በማውጣት ተጠናቋል። "ዘላቂ ክትመት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፉት ሶስት ቀናት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የቱርክ ሪፐብሊክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ሁለቱ አካላት የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የበለጠ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይሆናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በመላ ሀገሪቱ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701 ሺህ 749…

የባህል ህክምናን በጥናት በመደገፍ አገልግሎት ላይ ለማዋል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል ህክምናን በጥናትና ምርምር በመደገፍና ከዘመናዊ የህክምና ጋር በማቀናጀት አገልግሎት ላይ ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የአፍሪካ የባህል ህክምና ቀን "ጥራት ያለውና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህል መድሃኒቶች አቅርቦትን…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ2 ሺህ 144 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ 144 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ ጎዴቶ÷ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም…

የለውጡ መንግስት ለሕዝቦች እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግስት የሕዝቦችን እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ አድርጓል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተገኝተው ባስተላለፉት…

በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት መሻገርን የሚያመላክቱ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት መሻገርን የሚያመላክቱ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒሰረትር መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሻገር ቀንን አስመልክቶ "ከዘመን ወደ ዘመን በተስፋ…

በኬኒያ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በማዕከላዊ ኬንያ በሚገኘው የሂል ሳይድ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ላይ ሲሆን በአደጋው ከ17 ተማሪዎች ህልፈት በተጨማሪ 14 ተማሪዎች…

 ውሃና ኢነርጂ ጉዳይ ከዜጎች ጋር ቀጥተኛ ትስስር ያለው በመሆኑ በፋና ልዩ ሽፋን ይሰጠዋል – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ጉዳይ ከዜጎች ጋር ቀጥተኛ ትስስር ያለው በመሆኑ ልዩ ሽፋን ይሰጠዋል ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች…

ቻይና ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚ የሚውል የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮ-ቻይና የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ…