ስፓርት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና ይጫወታል Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታዎች ሲቀጥሉ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ለማስጠበቅ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተከሰተ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትናትናው እለት በተከሰተው የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የአዲስ አበባ አደጋና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ግማሽ ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት እንዲፀድቅ ውሳኔ አሳለፈ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ 500 ሚልየን ብር ተጨማሪ በጀት እንዲፀደቅ ውሳኔ አሳለፈ። ተጨማሪ በጀቱ በሚቀጥሉት ወራት ለድርቅ አደጋው ምላሽ የሚውል መሆኑ ተገልጿል። በተለይም ለተለያዩ ምግቦች መግዣ፣ ለውሃ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች የውይይት መድረክ በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር በማድረግ ላይ ነው፡፡ የመድብለ ፓርቲ ግንባታ ፣ ምርጫ እና ምርጫ ነክ ጉዳዮች ፣ ሕገ መንግስታዊ ጉዳዮች፣ የዴሞክራሲ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸው ተገለፀ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል እና ከሕብረቱ ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር በብራስልስ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና እስራኤል ቁርኝት ዘመናትን ያስቆጠረና ታሪካዊ ነው-በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ከሆኑት አቶ አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ሃገራት የሚያስተሳስሯቸው በርከታ ጉዳዮች መኖራቸውን የተናገሩት ሚኒስትሩ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋ ዞን እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጋራ ምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አጎራባች ወረዳዎች የአመራሮችና የጸጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሽዋሮቢት ከተማ መካሄድ ጀመረ። የምክክር መድረኩ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች አሁን ላይ ያገኙትን…
የሀገር ውስጥ ዜና መድረኩ አመራርና አባሉ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ አሁናዊ ሁኔታን በሚገባ በመረዳት ቀጣይ ለሚኖሩ ተልዕኮዎች በብቃት ለመወጣት የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Feb 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወረዳና ለበታችኛው የፓርቲ መዋቅር ላሉ አመራርና አባላት በተሰጠው የአቅም ግንባታ መ ድረክ ለተነሱ ሃሳቦች በከተማው ከፍተኛ አመራሮች ማብራሪያና የቀጣይ የስራ አቅጣጫ ተሰጠ። በከተማ ደረጃ የተጀመረው "መመረጥ-ተለውጦ…
ስፓርት በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፤የካቲት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…
ሌሎች “ማጀቴ” የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም በመጪው ሐሙስ ለአድማጭ ይደርሳል Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሻኩራ ሪከርድስ የተዘጋጀው "ማጀቴ" የተሰኘው አልበም በመጪው ሀሙስ ለአድማጭ እንደሚደርስ አዘጋቾቹ ዛሬ በቀነኒሳ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርገዋል። ይህ አልበም የራፕ ዘፈኖችን በማቀንቀን የምትታወቀው ኒና ግርማ…