የፋይናንስ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ከአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የፋይናንስ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአፍሪካ ህብረት እና የአውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ በተጓዳኝ ከአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ዶ/ር አኒታ ዌበር ጋር…