Fana: At a Speed of Life!

126ኛው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)126ኛው የአድዋ ድል በዓል “አድዋ ለኢትዮጵያዊያን ህብረት የአፍሪካ የነጻነት ጮራ!” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ በአድዋ ጦርነት…

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ያዘጋጀው ሦስተኛው ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ያዘጋጀው ሦስተኛው ጉባኤ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።   ጉባኤው የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ፣ የአማራ ሕዝብ ተጨባጭ ተግዳሮቶች እና ተግባራዊ አቅጣጫዎች ዙርያ እንደሚመክር ተገልጿል፡፡…

ከ64 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት 64 ሚሊየን 739 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 61 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ…

የድርቁ ሁኔታ ያስተለውን ጉዳት ለመቀነስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከቦረና ማህበረሰብ ጎን እንዲቆም የቦረና አባገዳ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድርቁ ሁኔታ ያስተለውን ጉዳት ለመቀነስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከቦረና ማህበረሰብ ጎን እንዲቆም የቦረና አባገዳ ኩራ ጃርሶ ጠየቁ። አባገዳው የድርቁ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ሲከሰቱ ከነበሩት የጠነከረና እያስከተለ ያለውም ጉዳት የከፋ…

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 1ኛ አመት 2ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ የክልሉን መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም የሚገመገም ሲሆን፥ የዋና ኦዲት ቢሮ የኦዲት ሪፖርት ያደምጣል።…

በሀገራዊ የምክክር ጉዳይ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ምክክር ለማድረግ የሚረዳ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታደርገው ሀገራዊ ምክክር ለህብረተሰቡ ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ መርሃ…

የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የአቅርቦት ችግርን ከመቅረፍ ባለፈ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን አቅም ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የኑሮ ውድነቱንና የዋጋ ንረቱን ለመቀነስ የአቅርቦት ችግርን ከመቅረፍና ህገ ወጥ አሰራሮችን ከመቆጣጠር ባለፈ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን አቅም ማጠናከርና ችግሮቻቸውን መቅረፍ እንደሚገባ ተገለጸ። ፋና…

አትሌት ግርማዊት ገብረእግዚአብሔር የራስ አል ካማህ ግማሽ ማራቶን ውድድርን  አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ግርማዊት ገብረእግዚአብሔር በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በተካሄደው የራስ አል ካማህ የግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈች። ዛሬ ማለዳ በተካሄደው ውድድር አትሌት ግርማዊት 1 ሰዓት ከ4 ደቂቃ  ከ14 ሴኮንድ ኬንያዊቷን አትሌት ሄለን ኦቢሪን…

የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ስነ ስርዓት ላይ ጀግኖች አባት አርበኞች፣የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድርን…

አምባሳደር ረታ ከተመድ የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ በእስራኤል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ተወካይ ከሆኑት አቶ ዳምጠው ደሳለኝ ጋር ውይይት አድርገዋል። በዚህ ወቅት አምባሳደር ረታ…