Fana: At a Speed of Life!

በመጪዉ ዓመት በተሻለ መሠረት ላይ ቆመን የላቀ ስኬት ለማስመዝገብ የጠሩ ዕቅዶችን ይዘናል – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዉ አዲስ ዓመት በተሻለ መሠረት ላይ ቆመን የላቀ አፈጻጸምና ስኬት ለማስመዝገብ የጠሩ ዕቅዶችን ይዘናል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ ዓመትን አስመልክቶ እንደሚከተለው መልዕክቱን…

የተገባደደው ዓመት በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ስኬት ማስመዝገብ እንደሚቻል የታየበት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገባደደው 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ በርካታ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን ተናገሩ፤ ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤ በእቅድ እና ጠንክሮ…

አዲሱ ዓመት በአዲስ አስተሳሰብ የተጀመሩ ልማቶች የሚጎለብቱበት ሊሆን ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት በአዲስ መነሳሳትና አስተሳሰብ የተጀመሩ ልማቶች ተጠናክረው የሚቀጥሉበት ሊሆን እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ አመት ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዓመቱ የሰላም፣ የጤናና የስኬት…

2017 የብዙ ችግሮቻችን መዝጊያ፤ የብዙ ጅምሮቻችን መፍኪያ ይሆናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2017 የብዙ ችግሮቻችን መዝጊያ፤ የብዙ ጅምሮቻችን መፍኪያ ይሆናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአዲስ ዓመት መልዕክታቸው አስተላለፉ፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- ውድ ኢትዮጵያውያን የበዓሉ ድባብ…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመግለጫው ሙሉ ቃል ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል:- ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ከአመት አመት አሸጋገራችሁ እንኳን ለአዲሱ…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለአሽከርካሪዎችና ተጓዦች የመልካም በዓል መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገኝተው ለአሽከርካሪዎችና ተጓዦች “እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ” የመልካም በዓል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በላምበረትና አዲስ ከተማ (አውቶቢስ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ነው በርጠሚዎስ ክርስቲያናዊ ማህበር ድጋፍ ለሚያደርግላቸው 150 አይነ ስውራን ወገኖች ማዕድ ያጋሩት፡፡

መከላከያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አበረታች የግብርና ስራ እያከናወነ ነው – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ተቋማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያከናወናቸው ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ገለጹ። በመከላከያ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉና…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሶሳ ገባች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር በ800 ሜትር ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ ወደ ትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብታለች፡፡ አሶሳ ከተማ ስትደርስም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች…

ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዌዲ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ጉዌዲ የባቡር መስመሩን ከስትራቴጂካዊ ወደቦች ጋር በማስተሳሰር ቀጣናዊ ንግድን…