Fana: At a Speed of Life!

ለሽግግር ፍትሕ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽግግር ፍትሕ የተሟላ ትግበራና ፍትህን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መገናኛ ብዙሃን የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲና በማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ…

የኢራን ፕሬዚዳንት ወደ አሜሪካ ሊያመሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 79ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ እንደሚያቀኑ ተነግሯል። ፕሬዚዳንቱ በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለመታደም በመጪው እሁድ በአሜሪካ ኒውዮርክ እንደሚገኙ…

በበይነ-መረብ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይነ-መረብ (ኢንተርኔት) የዕለት ተዕለት የህይወት ዘይቤን ከቀየሩት የዓለም ክስተቶች መካከል አንዱ ሆኗል፡፡ በዚህም በኦንላይን ግብይቶች ይፈጸማሉ፤ የገንዘብ ልውውጦች እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዮችን ለመፈጸም በአካል መገኝት ሳያስፈልግ…

የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ፍትሃዊ የግብይት ሰርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ ነው – ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ፍትሃዊ የግብይት ሰርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ መንግስት ምክንያታዊ ያልሆነ የአቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት እንዲከሰት የሚያደርጉ…

በጎርፍ ሊወሰዱ የነበሩ እናትና ልጅ ተረፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በጎርፍ ሊወሰዱ የነበሩ እናትና ልጅ በአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጥረት ህይወታቸዉን ማትረፍ መቻሉ ተሰምቷል። ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ገደማ ክስተቱ የተፈጠረ ሲሆን ፥ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ጀርመን…

ቢሊየነሩ ጠፈርተኛ ሳይሆኑ ወደ ህዋ ላይ የተጓዙ የመጀመሪያው ግለሰብ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢሊየነሩ ጃሬድ ኢሳክማን ጠፈርተኛ ሳይሆኑ ወደ ህዋ የተጓዙ የመጀመሪያ ግለሰብ ለመሆን መብቃታቸው ተሰምቷል፡፡ ቢሊየነሩ በዚህን ጊዜ "ወደ ምድር ስንመለስ ሁላችንም የምናስተካክለው ብዙ አለ፤ ሆኖም ግን ምድር ፍጹም ሆና ከዚህ ትታያለች”…

የአፍሪካ ሕብረት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ለ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ህብረቱ ፥ ለኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ሲል ተመኝቷል። ይህ አዲስ ዓመት መልካም የምስራች እና ብልጽግናን ለታላቋ የኢትዮጵያ ህዝብ…

ሀገራዊና ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አይሻ መሐመድ(ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም ሀገራዊና ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ(ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ አመትን አስመልክቶ ለመከላከያ ሰራዊቱና ለተቋሙ ሲቪል ሰራተኞች እንዲሁም ለመላው…

በአዲሱ ዓመት በግጭት ላይ የሚገኙ ወገኖች ሁሉንም አሸናፊ ወደሚያደርገው ምክክር ሊመጡ ይገባል – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት በግጭት ላይ የሚገኙ ወገኖች ሁሉንም አሸናፊ ወደሚያደርገው ምክክር ሊመጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለሚገኙ…