Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- የመስቀል በዓል የሕልም ጉልበት የታየበት በዓል ነው፡፡…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ከፍያለው ተፈራ ጨምሮ ከፍተኛ የስራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አመራሩ በይበልጥ የአገልጋይ አመራር ሰብዕና ተላብሶ እንዲሠራ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የመሻገር ትልሞችን በቅንጅት በማሳካት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር አመራሩ የአገልጋይ አመራር ሰብዕና ተላብሶ እንዲሠራ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። ብልጽግና ፓርቲ ላለፉት 12 ቀናት…

በሲዳማ ክልል ከ49 ሺህ ሔክታር በላይ አዲስ መሬት በእንሰት ተክል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ49 ሺህ ሔክታር በላይ አዲስ መሬት በእንሰት ተክል መሸፈኑን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ህብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የተለያየ ጠቀሜታ ያለውን የእንሰት ተክል ለማስፋፋት እየተሠራ መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ባንጉ በቀለ ተናግረዋል።…

የእንስሳት ጤና ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ጤና ኢኖቬሽን ሪፈረንስ ማዕከላት እና ክትባቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በጣሊያን ሮም ተጀምሯል፡፡ በኮንፈረንሱ ኢትዮጵያን ወክለው የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር፥ የእንስሳት ጤና እና…

ለመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ለ310 ሺህ አስተባበሪ ወጣቶች የስራ ስምሪት ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላትን ለሚያስተባብሩ ከ310 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ ስምሪት መሰጠቱ ተገለጸ። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በዓሉን አስመልክቶ ውይይት ሲካሄድ፥ የስራ ስምሪት እንደተሰጠም ተገልጿል። ስምሪቱ የአዲስ አበባ…

ስምምነቱ አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም ያደርጋል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የጸደቀው ስምምነት አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም መንገድ እንደሚከፍት ጠቆሙ፡፡ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን…

ዮ ማስቃላ – ጋሞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ" ዮ ማስቃላ" በዓል በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በባህላዊ ምግቦች፣ መጠጦች እና በተለያዩ ሁነቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። የ ዮ ማስቃላ " በዓል ለማክበር የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች የክልል…

በአማራ ክልል የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው እንደገለጹት÷ በክልሉ 2016/2017 የምርት ዘመን…

ግብርናችንን ለማሻገር በእውቀት ላይ መመስረት ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናችንን እናሻግር ካልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ልማት ስራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ልማት ጣቢያ ባለሙያዎችን የደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡…