የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Meseret Awoke Jun 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሰተሟቸው ጥናታዊ ጹሁፎች፣ ለማህበረሰብ ባበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው…
ፋና ስብስብ ቲክቶከሩ የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን አሸነፈ Meseret Awoke Jun 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ተከታይ ያለውን ቲክቶከር ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን ማሸነፋቸው ተሰምቷል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ በአውሮፓውያን ብቻ ሣይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠበቁት ምርጫዎች መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮንጎ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በይፋ ሥራ ጀመሩ Meseret Awoke Jun 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁዲት ሱሚንዋ ቱሉካ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጽመው በይፋ ሥራ ጀምረዋል፡፡ ከቤልጂየም ዩኒቨርሲቲ ሊብሬ ዴ ብሬክስልስ በአፕላይድ ኢኮኖሚክስ የማስተርስ ዲግሪ ያላቸው ቱሉካ፥ ከፈረንጆቹ 2020…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከደቡብ አፍሪካና ቻይና ሚኒስትሮች ጋር መከሩ Meseret Awoke Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከደቡብ አፍሪካና ቻይና ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ታዬ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ ስብሰባ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት የስራ ሃላፊዎች ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሲንጋፖር አየር መንገድ በበረራ ላይ ሳለ በተከሰተው መናወጥ ለተጎዱ መንገደኞች ካሳ ሰጠ Meseret Awoke Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር አየር መንገድ በበረራ ላይ ሳለ ተከስቶ በነበረው የከባድ መናወጥ አደጋ ለተጎዱ መንገደኞች ከ10 ሺህ እስከ 25 ሺህ ዶላር ካሳ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ቦይንግ 777-300 ኢ አር የተሰኘው የሲንጋፖር አውሮፕላን 221 መንገደኞችን እና 18…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው Meseret Awoke Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው ኢኮኖሚያቸው በማደግ ላይ ያሉ የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ኢትዮጵያን በመወከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፊንላንድ የ313 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የ5 ሚሊየን ዩሮ (313 ሚሊየን ብር) የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የፊንላንድ የውጭ ንግድና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ ተፈራርመዋል፡፡ ከፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀሪ የኮሪደር ስራዎቻችንን በፍጥነት ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ የምንችለውን እናደርጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀሪ የኮሪደር ስራዎን ፍጥነትንና የፈጠራ መርህን ተከትለን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ በተያዘላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ከተማና የቻይናዋ ጓንዡ ከተማ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Meseret Awoke Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ አስተዳደርና የቻይናዋ ጓንዡ ከተማ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የሁለት ከተሞች የወዳጅነት መግባቢያ ሥምምነት ተፈራርመዋል። ሥምምነቱን የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) እና የጓንዡ ከተማ የማዘጋጃዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ እና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎበኙ Meseret Awoke Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ፥ የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማእከል፣…