የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኘው የእምነቱ ተከታቶች ከማለዳው ጀምሮ ሐረር በሚገኘው ኢማም አህመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼክ አብዱልሸኩር አብዱልቃድር ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረፋ በዓል ተግባራት Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የመስዋዕት በዓል ተብሎ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሮ ይውላል፡፡ ሐይማኖታዊ ምክንያቱም ነብዩ ኢብራሂም ፈጣሪያቸውን የመስማትና ለዚያም እስከልጅ መስዋዕት ማድረግ የደረሰን ፍቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ ሰላት በጅማ ከተማ አዌ ፓርክ አካባቢ ሕዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ይገኛል። 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በጋራ ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ…
ስፓርት ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ክለብ ማጠናቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ Meseret Awoke Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ኢንተር ማያሚ ክለብ ማጠናቀቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የ8 ጊዜ ባለንዶር አሸናፊው ሜሲ የፈረንሳዩን ክለብ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን በመልቀቅ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ አሜሪካ ማቅናቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያ ንብረቶችን በዋስትና በመያዝ 50 ቢሊየን ዶላር ብድር ለዩክሬን ፈቀዱ Meseret Awoke Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት የተያዙ የሩሲያ ንብረቶችን በዋስትና በመጠቀም 50 ቢሊየን ዶላር ብድር ለዩክሬን እንዲሰጥ ተስማምተዋል፡፡ የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች በሐማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ በጣልያን እየመከሩ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን 620 የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል ስርዓት ገብተዋል – ዶ/ር በለጠ ሞላ Meseret Awoke Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሰሩ ስራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ማስገባት መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። ሚኒስትሯ ፥ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በጋዛና ዩክሬን ጉዳዮች ለመምከር ተሰበሰቡ Meseret Awoke Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በሀማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ ለመወያየት በጣልያን መሰብሰባቸው ተሰምቷል፡፡ ስብሰባው ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፥ የሠባቱ የበለጸጉ ሀገራት መሪዎች ስለ ሩሲያ - ዩክሬን እና…