የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ለመትከል እየተሠራ ነው Meseret Awoke Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ብክለት ሁኔታ ጠቋሚ ዘመናዊ የራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ለመትከል እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ጣቢያዎቹ በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚተከሉ የገለጹት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ÷ 250 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የፍትሕ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ድምጻቸው እንዲሰማ በዓለም አቀፍ ተቋማት የተሻለ ውክልና ሊኖራቸው ይገባል – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ድምጻቸው እንዲሰማ በዓለም አቀፍ ተቋማት የተሻለ ውክልና ሊኖራቸው እንደሚገባ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ በዓሉ በመካ እና መዲና ለዒድ ሰላት ከሀገሪቱና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በመጡ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሩሲያ የመንግስት ለመንግስትና የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሩሲያ የመንግስት ለመንግስትና የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን ኮንትሮባንድ ለመከላከል የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቆመ Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን አመራረትን ከማዘመን ባሻገር ኮንትሮባንድን ለመከላከል የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ሃብታሙ ተገኝ ተናገሩ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ 100 ቀናት የመንግስት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ያላቸውን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ያላቸውን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ መንግስት ኢትዮጵያን ከተረጂነት ለማላቀቅ ከሚያከናውናቸው ሥራዎች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአዳማና በቢሾፍቱ ከተሞች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በአዳማና በቢሾፍቱ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በከተሞቹ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ሥነ-ስርዓቶች እየተከበረ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች በተለያዩ ሃይማታዊ ሥነ-ስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በደሴ እና ወልድያ ከተሞች ህዝበ ሙስሊሙ በጋራ በመሰባሰብ ሰላት በመስገድ እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችን በመከወን ነው በዓሉን…