Fana: At a Speed of Life!

በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሰሩ 33  የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት  እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የሕዝብን የልማት…

በጅግጅጋ ምርጫ ክልል 2 ሲካሄድ የዋለው ድጋሚ ምርጫ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ምርጫ ክልል ሁለት ዛሬ ሲካሄድ የዋለው ድጋሚ ምርጫ መጠናቀቁን የምርጫው አስተባባሪ አስታወቁ። የምርጫው አስተባባሪ አቶ ሃይለየሱስ ወርቁ እንደገለጹት፥ በከተማው በተቋቋሙ 123 ምርጫ ጣቢያዎች ህዝቡ ያለምንም ችግር…

116 ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ116 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በመንግሥት በተደረገ የገንዘብ ድጋፍ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከታንዛኒያ የኢሚግሬሽን ኮሚሽን ጋር በመተባበር የእስር ገዜያቸውን ያጠናቀቁ 116…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸውን ችግር ፈቺ ሥራዎች እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸው ችግር ፈቺ ሥራዎች አስደሳች መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በኢትዮጵያ ፖሊስ…

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ የ1500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፍሬወይኒ ሐይሉ በፖላንድ በተካሄደው የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ የሴቶች ሩጫ ውድድር አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ በፖላንድ ባይድጎሽ ከተማ በተካሄደው የ1500 የሴቶች ሩጫ ውድድር 3፡58.59 በሆነ ሰዓት በመግባት ማሸነፏን ከዎርልድ…

ያሉንን የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ልማት ለመቀየር በትኩረት ይሰራል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሉንን የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ልማት በመቀየር ድህነትን ታሪክ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በሀዲያ ዞን ጊቤ ወረዳ የሀንዶሼ አነስተኛ መስኖ…

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 44 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከታንዛኒያ የኢሚግሬሽን ኮሚሽን ጋር በመተባበር በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ የነበሩ 44 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ፍልሰተኞቹ ከእስር ተፈትተው የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀት ዛሬ የመጀመሪያ…

ሩሲያና ቬትናም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያና ቬትናም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል መግባታቸው ተገልጿል፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ ጉብኝት ቬትናም መግባታቸው ይታወቃል፡፡ ቭላድሚር ፑቲን እና አቻቸው የቬትናም ፕሬዚዳንት ቶ ላም በቬትናም ዋና ከተማ ሃኖይ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 17 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ምሰራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት ጋር በቅንጅት ባደረገው ፍተሻ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 17 ሺህ 350 ጥይት መያዙን አስታወቀ። የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አንድ ኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ጣሂር…

በሕንድ በተበከለ የአልኮል መጠጥ ምክንያት ብዙዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ሕንድ ታሚል ናዱ ግዛት የተበከለ የአልኮል መጠጥ በመጠጣታቸው ቢያንስ የ34 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በክስተቱ ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ ከ100 የሚልቁ ሰዎችም በአጣዳፊ ተቅማጥ፣ ትውከት እና ከፍተኛ የሆድ ህመም ለሆስፒታል…