የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተካሄዱ ኮንፍረንሶች ሰላምን ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የተካሄዱ ሕዝባዊ ኮንፈረንሶች የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ምቹ መደላድል መፍጠራቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጸጥታው ዘርፍ የተከናወኑ የ100 ቀናት የሰላም ማስፈን ስራዎችን የገመገመ መድረክ በጎንደር ከተማ…
ፋና ስብስብ በተመሳሳይ ውጤት የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት መንትዮች Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዮሴፍ ሞላወርቅ እና ሰለሞን ሞላወርቅ ይባላሉ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በባዮሜዲካል ምህንድስና ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ መንትዮቹ የከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ረቂቅ ህጎች ሲዘጋጁ ዜጎች እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ረቂቅ ህጎች ላይ ዜጎች ሃሳብ በመስጠት እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር በህግ ረቂቅ ላይ የባለድርሻ አካላትን የበለጠ ለማሳተፍ ያስችላል ያለውን አዲስ የምክክር ማኑዋል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት 11 ተጠሪ ተቋማት በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዲሁም የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ Meseret Awoke Jul 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 16ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርአዓት ያካሄደ ሲሆን፥ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 513 ተማሪዎችን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ 315 ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለጸ Meseret Awoke Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከተያዙ 406 ፕሮጀክት 315ቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ጉዮ ገልገሎ እንደገለጹት÷በበጀት ዓመቱ 96 ነባር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የእቅድ አፈፃፀም ተገመገመ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት አመት የእቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል፡፡ በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዑሞድ ኡጁሉ፥ የቋሚ ኮሚቴውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክልል መዋቅራዊ ጥያቄዎች በሕዝቦች ፍላጎት መሠረት ምላሽ መሠጠቱ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን አስቀርቷል ተባለ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል የመዋቅር ጥያቄዎች ሰላማዊ፣ የሕዝቦችን አብሮነት እና ወንድማማችነት ሊያጠናክር በሚችል መልኩ በሕዝበ ውሳኔ ምላሽ መሠጠቱ ለምክር ቤቱ ይቀርቡ የነበሩ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎች ማስቀረት እንደቻለ ገለጹ፡፡ የማንነት ያስተዳደር ወሰንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በነቀምቴ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙትን ኢንዱስትሪያል ፓርክና መናኸሪያ ነው እየጎበኙ የሚገኙት። በማርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ መቅደስ ሽመልስ እና በላይ ዝቁ አሸነፉ Meseret Awoke Jun 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በሴቶች መቅደስ ሽመልስ፥ በወንዶች ደግሞ በላይ ዝቁ አሸናፊዎች ሆነዋል። በወንዶች ውድድር በግል የተወዳደረው በላይ ዝቁ በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ ጌታነህ ሞላ ከመቻል የስፖርት ክለብ እንዲሁም…