Fana: At a Speed of Life!

የሚዲያ ባለሙያዎች በመናበብ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የተናበበ ሥራ በማከናወን ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመገናኛ…

በትግራይ ክልል የነዳጅ ማደያዎች በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት እንዲሰጡ እንደሚደረግ ተገለጸ። የትግራይ ክልል የጊዜያዊ አስተዳደሩ የትራንስፖርትና መገናኛ ቢሮ፣ የጊዜያዊ አስተዳደር የንግድ ኤጀንሲ እና በኢትዮ…

በሲዳማ ክልል በወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ክልል ሆኖ ከተደራጀ ወዲህ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በተከናወነ ሥራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ "ውጤታማ የሥራ ዕድል ለኢኮኖሚያችን ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ የተዘጋጀ ኤግዚቢሽንና…

25 ሰዎች ከሱዳን ግጭት ሸሽተው በባህር ሲጓዙ ሰጥመው ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ሱዳን ሲናር ግዛት ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ሲሸሹ የተሳፈሩበት የእንጨት ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 25 ሰዎች በባህር ሰጥመው ህይወታቸው እንዳለፈ ተነግሯል። የአስቸኳይ ድጋፍ ሰጪ ኃይል ወደ አካባቢው ሲገባ፣ ከአቡ ሁጃር ከተማ…

ሩሲያና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በካዛኪስታን በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት (ኤስሲኦ) ከኢራን እና ኳታር መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና…

ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

ሐረር የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን ተቀበለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ26ኛው ዓለም አቀፍ የሀረር ቀን ለመሳተፍ ከተለያዩ ዓለማት ወደ ሀገር ቤት የገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ሐረር ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ያደረጉት ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል እንዲሁም…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙሆዚ ኬይነሩጋባ በተደረገላቸው ግብዣ…

ምክር ቤቱ 2 ኢሚግሬሽንን የተመለከቱትን ጨምሮ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ኢሚግሬሽንን የተመለከቱ እና በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…