Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 310 ኪ.ግ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 310 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የተቋቋመው የማዕድን ኮማንድ ፖስት ባለፉት 12 ወራት በማዕድን ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን የገመገመ ሲሆን÷በመድረኩ በ12ወራት ውስጥ…

ባይደን በኮቪድ -19 ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በኮቪድ -19 መያዛቸው ተሰምቷል፡፡ ባይደን በለስቬጋስ ደጋፊዎቻቸውን ሲጎበኙ ባደረጉት ንግግር የኮቪድ-19 ዘመቻው እንዲቆም ቢያዙም ፥ ነጩ ቤተ-መንግስት በትናንትናው ምሽት ባይደን በኮቪድ -19 መያዛቸውን በይፋ…

ኢትዮ ቴሌኮም እስከ ሐምሌ 30 ድረስ ግማሽ ሚሊየን ችግኝ እንደሚተክል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ግማሽ ሚሊየን ችግኝ በመላ ኢትዮጵያ እንደሚተክል የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬ-ህይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮችና ሰራተኞች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ የአረንጓዴ አሻራ…

ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን መፈረሟ የኢትዮጵያን ሃሳብ ተቀባይነት እንደሚያመላክት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍን መፈረሟ የኢትዮጵያ ሀሳብ ተቀባይነት ማግኘቱን የሚያመላክት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ‘የኢትዮጵያ እና የግብፅ ሽኩቻ’ የሚል መጽሐፍ የጻፉት ውብሸት ሲሳይ(ዶ/ር) እንደተናገሩት፥ በናይል ውሃ ጉዳይ ላይ…

ለጎርፍ አጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች ላይ ዘላቂ ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጎርፍ አጋላጭ የሆኑ ተፋሰሶች ላይ ዘላቂ መፍትሄ የሚያመጡ ስራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ በተለያዩ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በራሳቸውን ገንዘብ ለመገበያየት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ለግብይት የራሳቸውን ገንዘብ ለመጠቀም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ ፥ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ብሔራዊ ባንክ ገዢ…

ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የውጭ ባለሃብቶችን እየሳበች ነው – አምባሳደር ፈይሰል አልይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የውጭ ባለሃብቶችን እየሳበች ነው ሲሉ በኳታር፣ የመን እና ኢራን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፈይሰል፥ በኳታር ከሚገኘው ኮን ግሩፕ ጋር በንግድ፣…

አካል ጉዳተኝነት ከምፈልገው መዳረሻ የሚያግደኝ ሳይሆን ይበልጥ የሚያተጋኝ ሆኗል – ተማሪ ኬይራ ጀማል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ ሁለት እጆች የሌላትተማሪ ኬይራ ጀማል እግሮቿን እንደ እጇቿ ተጠቅማ የተለያዩ ተግባራትን ትከውናለች። ዛሬ መሰጠት በጀመረው የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናም እግሯን በመጠቀም በመፈተን ላይ ነች። አካል ጉዳተኝነት…

የባሕር ዳር ከተማ የሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ…

በእድል ወይም በፈጣሪ ፍቃድ ተርፌያለሁ – ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግድያ ሙከራ የተቃጣባቸው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእድል ወይም በፈጣሪ ፍቃድ ልተርፍ ችያለሁ ሲሉ ገለጹ፡፡ ትራምፕ በመጪው ህዳር ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፔንስልቬንያ የምርጫ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ነበር የግድያ ሙከራው…