Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡ ከተገኘው አጠቃላይ ገቢም ከ282 ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ መሆኑን ነው ኮርፖሬሽኑ የገለጸው፡፡ ገቢው የተገኘውም…

አቶ አሕመድ ሽዴ በጎንደር ከተማ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴን ጨምሮ የሚኒስቴሩ እና የአማራ ክልል አመራሮች በጎንደር ከተማ ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሕዝብን ተሳትፎ ስለሚፈልጉ ሕብረተሰቡ…

አፍሪካ የ15 ሚሊየን መምህራን እጥረት አጋጥሟታል – ኅብረቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአኅጉሪቱ የ15 ሚሊየን መምህራን እጥረት ማጋጠሙን የአፍሪካ ኅብረት አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የትምህርት፣ የሣይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኮሚሽነር መሐመድ ባልሆሲን በሰጡት መግለጫ፥ የመምህራን እጥረቱ በአኅጉሪቱ አሉታዊ ተጽዕኖ…

የአሐዱ ባንክ አመራርና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሐዱ ባንክ አመራርና ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ አሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ማህበራዊ ተሳትፎ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል።…

አራት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳና ደቡብ ሱዳን ድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታዎችን መቆጣጠርና መከላከል ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በጋራ የእንስሳት በሽታ ቅኝት ማድረግ፣ ክትባት መስጠትና…

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተመድ ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከተባበሩት መንግስታት ተቋማት ጋር በትብብር መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና የሴቶችና ህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ማከናወኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2016 በጀት ዓመት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት በዲፕሎማሲው ዘርፍ በርካታ ስኬቶች…

ለተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራን እንዲከውኑ የሚያግዝ ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራ መከወን እንዲችሉ የሚያግዝ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታዋ ዛሬ በአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሥልጠና ዙሪያ…

በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የሚገመቱ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በአውስትራሊያ በህገ ወጥ የአዕዋፋት ንግድ ላይ በተደረገ ዘመቻ ነው የተለያዩ የአዕዋፋት ዝርያዎች 3 ሺህ 404 እንቁላሎች…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም፡- 1. አቶ ያብባል አዲስ - የትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ 2. ወ/ሮ ቅድስት ወልደ ጊዮርጊስ -…