Fana: At a Speed of Life!

ሜታ ኩባንያ በናይጄሪያ ህዝብ ቁጥር ልክ ቅጣት ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ በህዝብ ቁጥሯ ልክ የ220 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ሜታ ኩባንያ እንዲከፍል ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡ በአፍሪካ በህዝብ ብዛት ቀዳሚ የሆነችው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ የአሜሪካውን ሜታ ኩባንያን የሀገር ውስጥ የመረጃ ጥበቃ እና የግል…

የ18 ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል ዋና ከተማ ካትማንዱ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ሲገኝ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በርካቶችን ከቀጠፈው ከዚህ አደጋ በሕይወት የተገኘው የአውሮፕላኑ አብራሪም በአሁኑ ወቅት የሕክምና ክትትል እየተደረገለት መሆኑ…

ምክር ቤቱ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በአደጋው…

መከላከያ ብቁ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ እየሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ብቁ የሆነ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ በመስራት ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለመደበኛና ለአጭር ኮርስ ተማሪ…

በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ትውውቅ የተካሄደው ከ''አምስት ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ'' የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጎን ለጎን ነው…

የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ለብሔራዊ ጥቅማቸው መከበር የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መደገፍ አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያን ከመቃወም ይልቅ ለራሳቸው ብሔራዊ ጥቅም ሲሉ ኢትዮጵያን ቢደግፉ በብዙ ያተርፋሉ ሲል የቱርኩ የዜና ምንጭ ዴይሊ ሳባህ ገለጸ፡፡ የዜና ምንጩ ባስነበበው ጽሁፍ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…

ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"መቻል ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ለንቅናቄው ከታቀደው መርሐ ግብር 99 በመቶው የሚሆነውን ማሳካት እንደተቻለም ተጠቁሟል። የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)…

ኅብረቱ እና ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት የዓረብ ባንክ ለአኅጉሪቱ ዕድገት በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት የዓረብ ባንክ ለአኅጉሪቱ ዕድገት በአጋርነት እንደሚሠሩ አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የግማሽ ዓመት ግምገማ ጉባዔ በጋና አክራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከጉባዔው ጎን ለጎንም የአፍሪካ ኅብረት…

የአፍሪካ አህጉራዊ የኢኮኖሚ ውህደት እንዲፋጠን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኢኮኖሚያዊ ውህደት እንዲፋጠንና የአህጉሪቱ ዜጎችን ፍላጎት እንዲሳካ ተጠይቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ከቡድን 20 እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጋር ከመገናኘቱ በፊት በአፍሪካ ውህደት ላይ ለመወያየትና አንድ ወጥ አቋም ለመያዝ…

የአገልግሎት መስጫዎቻችንና የአሰራር ስርዓታችንን ለማሻሻል በትኩረት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልግሎት መስጫዎቻችንና የአሰራር ስርዓታችን ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ስራዎች ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት ፥ የ2016 በጀት…