Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወስኗል። የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ፥ በደረሰው አደጋ ጉዳት…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተጠቁሟል። በጉባኤውም የክልሉ መንግስት የ2016 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት…

በመዲናዋ በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት መቀጣታቸው ተገለጸ። ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በትናንትናው ዕለት በቦሌ፣ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች ውስጥ የደንብ ጥሰት የፈጸሙ…

በጎንደር ከተማ ለመንግስት የልማት ስራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ስራዎች የሚደግፍ፣ ለመንግስት እውቅና በመስጠት ምስጋና ለማቅረብ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ በተለይ የፌደራል መንግስት ለከተማዋ ልማት ትኩረት በመስጠት ተቋርጠው የነበሩ…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ድርድር ሒደት እደግፋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች የምትገኘውን የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት የድርድር ሒደት የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በቴክኒክ እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የነበረው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ አጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ ካፀደቃቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የከተማ ቆሻሻ አወጋገድ…

ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ጉዳዮች በትብብርና በቅንጅት መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ…

ፕሬዚዳንት ሩቶ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ለካቢኔነት አጩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በራይላ ኦዲንጋ ከሚመራው ዋና ተፎካካሪ ፓርቲ አራት ሰዎችን ለካቢኔነት ማጨታቸው ተሰምቷል። በዚህም ሀሰን ጆሆ የማዕድን፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የባህር ጉዳዮች የካቢኔ ፀሐፊ ሆነው ሲመረጡ፣ ዊክሊፍ ኦፓራኒያ የሕብረት…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያና አረንጓዴ ሽግግር ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና አረንጓዴ ሽግግር ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ አጋርነት የዘላቂ ፋይናንስ ዳይሬክተር አንቲ ካርሁነን ጋር…

የአዲስ አበባ ከተማ ለገዜ ጎፋ ወረዳ 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ ላከ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ገዜ ጎፋ ወረዳ መላኩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በድጋፉ ሽኝት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለወገን ቀድሞ መድረስ ቀዳሚ…