Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በቀጣናዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የትብብር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በቀጣናዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ እያከናወኗቸው ያሉ የትብብር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የኡጋንዳ የውጭ ደኅንነት ተቋማት በቀጣናዊ የደኅንነትና…

በሕንድ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 93 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 93 ሲደርስ ፤ ብዙዎች ከመሬት ስር ተቀብረው ሊሆን እንደሚችል ተሰግቷል፡፡ እየተከናወነ ያለውን የነፍስ አድን ሥራም ከባድ ዝናብና…

ተመድ በጎርፍ ለተጎዱ ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ላደርግ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ለማድረግ ማቀዱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ በሀገሪቱ በጎርፍ ጉዳት ከደረሰባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች መካከል ከመጪው መስከረም ወር…

ደቡብ ኮሪያ በጎፋ ዞን ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ…

2ኛው ዙር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ፓሪስ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ርቀት ለወርቅ ሜዳሊያ የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያካተተው ሁለተኛው ዙር የኦሊምፒክ ልዑክ ፈረንሳይ ፓሪስ ገባ፡፡ ትናንት ምሽት ከአዲስ አበባ የተነሳው ልዑኩ የአጭር፣ መካከለኛና ረዥም ርቀት ተወዳዳሪዎችን ያካተተ ነው፡፡…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላለፉት ሠባት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

በሕንድ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ66 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ እየተከናወነ ያለውን የነፍስ አድን ሥራም የድልድይ መደርመስ እያስተጓጎለው መሆኑን ተከትሎ…

ልማት ባንክ የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ አልሚዎችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልማት ባንክ በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ በፓርኩ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙ እና ከአዳዲስ ባለሀብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።…

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ስትራቴጂክ የደህነት ጉዳዮችን መረዳት፣ መተንተንና…