Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ልዑካን በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት…

ፋብሪካውን በባለቤትነት ስሜት ልትጠብቁትና ልትጠቀሙበት ይገባል – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የተገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ በባለቤትነት ስሜት ልትጠብቁትና ልትጠቀሙበት ይገባል ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ገለጹ፡፡ በቀዳማዊ እመቤት ጽ/ቤት ከሚገነቡ 14 የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎች 12ኛው ዛሬ በነቀምቴ ከተማ…

ለ30 ዓመታት ያለእንቅልፍ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬትናማዊቷ ሴት ለሦስት አስርት ዓመታት እንቅልፍ በዓይኔ ዞር አላለም ትላለች፡፡ ንጉየን ንጎክ ማይ ኪም ዕድሜዋ 49 ደርሷል። በትውልድ ሀገሯ ሎንግ አን ግዛት ውስጥ “የማታንቀላፋዋ ልብስ ሰፊ” በመባልም ትታወቃለች፤ ይህ ቅጽል ስምም ይስማማኛል…

በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በነቀምቴ የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ በምርቃ ሥነስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም የፌዴራልና ክልሎች…

የወባ በሽታን ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትል እና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የወባ፣ የኮሌራና የኩፍኝ ስርጭትን በሚመለከት መግለጫ ሲሰጡ እንዳሉት፥ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት…

ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየተወጣ የሚገኝ ጠንካራ ዕዝ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በየትኛውም ጊዜና ቦታ የሚሠጠውን ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየተወጣ የሚገኝ ጠንካራ ዕዝ ነው ብለዋል። ጄኔራል አበባው ታደሠ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር…

በአማራ ክልል ከ334 ሺህ ለሚበልጡ መዝገቦች ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ከ334 ሺህ ለሚበልጡ መዝገቦች እልባት መሰጠቱን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አብዬ ካሳሁን የ2016 በጀት ዓመት የ11 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ለምክር…

ጋርዲያን ሽልድ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ከገበያ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች የሆነ እና ምንጩ ያልታወቀ ጋርዲያን ሽልድ የተሰኘ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ምርት በገበያ ላይ እንዳይውል መታገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ አካሄድኩት ባለው የገበያ ኢንስፔክሽን ጋርዲያን ሽልድ ባለ 6…

የሃማስ ከፍተኛ መሪ ቴኅራን ውስጥ ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ከፍተኛ የፖለቲካ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ በኢራን መዲና ቴኅራን ውስጥ መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ ሃኒዬህ እና አንድ ጠባቂያቸው የተገደሉት ከአዲሱ የኢራን ፕሬዚዳንት መስኡድ ፔዜሽኪያን በዓለ-ሢመት በኋላ ባረፉበት ቤት በተፈጸመ ጥቃት መሆኑ…