የሀገር ውስጥ ዜና ለአቅመ ደካማ ወገኖች የሚከናወነው የቤት ግንባታ በፍጥነት እየተከወነ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሬ አካባቢ ለአቅመ ደካማ ወገኖች እየተከናወነ ያለው የቤት ግንባታ በታሰበው መሠረት እየሄደ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ለአረጋውያን እና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች የሚደረገው የቤት እድሳት እና ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማነ በርኸ አፍሪካና ሪል ስቴት ለጎፋ ገዜ ወረዳ ተጎጂዎች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማነ በርኸ አፍሪካና ሪል ስቴት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ጉዳቱን ተከትሎም የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች መንግሥታዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ የብረት ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Aug 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የብረት ፋብሪካ እንደሚገነባ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አስታወቀ። የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ፥ ኢትዮጵያ ጥቃቅን ብሎን ሳይቀር ከውጭ እያስገባች እንደምትገኝ ጠቅሰው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ህገ ወጥ ስራን እየሰሩ በሚገኙ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ህገ ወጥ ስራን እየሰሩ በሚገኙ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከክልልና ከከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በሀገሪቱ የተደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ትኩረት አድርጎ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተተገበረ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ መልኩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሐረር ከተማ ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ግብረ-ሃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ጋር መከሩ Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ሀካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ታዬ እና ሀካን ፊዳን ፥ በሶማሊያ እና በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሉ እና በሌሎች የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በአሶሳ ዞን የግብርና ልማትን ጎበኙ Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራር አባላት በአሶሳ ዞን የግብርና ልማት እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ትናንት በተጀመረው የግብርና ሚኒስቴር፣ የክልል ግብርና ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ ነው Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ መዛቷን ተከትሎ አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አሜሪካ ተጨማሪ የጦር መርከቦችን እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ መካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር እስራዔል እንደምትልክ ፔንታጎን የገለጸ ሲሆን ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎበኙ Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ አየር ማረፊያው በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጭ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን ፥ በቀጣይ ዓመት አጋማሽ የሚጠናቀቅ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በጎፋ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Aug 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚውል 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል…