የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እየጨመረ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን Meseret Awoke Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እየጨመረ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በካዛን እየተካሄደ ባለው 16ኛው የብሪክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንድትደርስ አሜሪካ አሳሰበች Meseret Awoke Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል መሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረስ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብሊንከን የእስራኤል-ሀማስ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 11ኛውን የመካከለኛው ምስራቅ ጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ Meseret Awoke Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ እና በሀገሪቱ ገበያ ምርታቸውን በስፋት ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል። በብሪክስ ጉባዔ ለመሳተፍ ሩሲያ ካዛን ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሩሲያ ታታርስታን ግዛት ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የደረሰውን የእሳት አደጋ መንስኤ እየመረመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ Meseret Awoke Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንትና ምሽት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሸማ ተራ ነባር የገበያ ማዕከልና በአካባቢው ባጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የልማት ዘርፎች ላይ መከሩ Meseret Awoke Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በአዳዲስ የልማት ትብብር ዘርፎች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ለወጣቶች የስራ እድል በመፍጠርና የፍራፍሬ እሴት ሰንሰለትን በማስተዋወቅ ረገድ የበፊቱ ማዕቀፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ከነገ ጀምሮ ይሰጣል Meseret Awoke Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የፖሊዮ (ልጅነት ልምሻ) መከላከያ ክትባት ከነገ ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር የክልሉ የህብረተሰብ ጤናና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሐመዱ አህመድ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ፥ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ከግዳጁ ጎን ለጎን በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን አቅም የመገንባት ስራውን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ Meseret Awoke Oct 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የቀጣናውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ እየተወጣ ካለው ግዳጅ ጎን ለጎን በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን አቅም የመገንባት ስራን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ። የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የጊቤ ማሰልጠኛ ለአራት ወራት በሁለት ዙር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ዜጎቿን ከሊባኖስ ማስወጣት ጀመረች Meseret Awoke Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የዲፕሎማቶቿን ቤተሰብ አባላት ልዩ በረራ በማድረግ ከሊባኖስ ቤሩት ማስወጣት መጀመሯን የአደጋ ጊዜ ሚኒስትሩ አሌክሳንደር ኩሬንኮቭ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ዛሬ በተደረገ ዜጎችን ከሊባኖስ የማስወጣት ተግባር በመጀመሪያ በረራ 60…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ ጀመረ Meseret Awoke Oct 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ መጀመሩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ…