Fana: At a Speed of Life!

ከሕገ-ወጥ ነጋዴዎች የተወረሰ 800 ሺህ ሊትር ዘይት ለሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበራት ተከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሕገ-ወጥ ነጋዴዎች የወረሰውን 800 ሺህ ሊትር ዘይት ለ10 የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበራት በዛሬው ዕለት አከፋፍሏል። በመዲናዋ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ጥቂት ነጋዴዎች መሰረታዊ የፍጆቻ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለ4 ክልሎች የመድሀኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁሶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለአማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ግምታዊ ዋጋቸው ከ58 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የመድሀኒት እና የህክምና መስጫ ቁሳቁሶችን አስረክቧል። የመድሀኒት እና የህክምና መስጫ ቁሳቁሶቹ በክልሎቹ ለሚገኙ…

ለ8 ቀናት አቅደው ወደጠፈር የሄዱ ጠፈርተኞች ለሥምንት ወራት ሊቆዩ እንደሚችሉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ8 ቀናት ወደጠፈር የሄዱት ጠፈርተኞች እስከፈረንጆቹ 2025 ሊቆዩ እንደሚችሉ ተሰምቷል፡፡ ከሁለት ወራት በፊት አሜሪካውያን ጠፈርተኞች ወደዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ የሙከራ ተልዕኮ ሲላኩ በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደምድር ይመለሳሉ ተብሎ ነበር፡፡…

በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ ተጀምሯል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፤ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕቅድ አፈፃፀም ተገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎች…

ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የወባ መድኃኒት መውሰድ ለተለያየ ችግር ይዳርጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐኪም ያልታዘዘ የወባ መድኃኒትን መውሰድ የተለያዩ ጉዳቶችን እንደሚያስከትል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የወባ በሽታ አምጪ ጥገኛ ተኅዋስ ዝርያ ልየታ ሳይደረግና የሕክምና መመሪያ በሌለበት የወባ መድኃኒት መጠቀም÷ ከመድኃኒት መጠን፣ የአወሳሰድ…

አደንዛዥ ዕፅ በመዋጥ ደብቃ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልትጓዝ ስትል የተያዘችው ተጠርጣሪ ተከሰሰች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 120 ፍሬ ጥቅል አደንዛዥ ዕፅ በመዋጥ በሆዷ ውስጥ ደብቃ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልትሄድ ስትል በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለችው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ካክሊ…

ሩሲያና ኢራን በሁለትዮሽና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት ኢራን ቴህራን የገቡት የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ፀሃፊ ሰርጌይ ሾይጉ በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ከቴህራን ባለስልጣናት ጋር በሁለትዮሽና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ሾይጉ የእስላማዊ አብዮታዊ…

የኮሪያ ጦርነት ኢትዮጵያውያን አርበኞች መታሰቢያ ሃውልት በመዲናዋ ቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያ ጦርነት ዘማች የነበሩ የ2 ሺህ 482 ኢትዮጵያውያን አርበኞችን ስም የያዘ መታሰቢያ ሃውልት በአዲስ አበባ ከተማ ተሰራ፡፡ ከፈረንጆቹ 1950 እስከ 1953 በኮሪያ ጦርነት የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ስም የተቀረጸበት የመታሰቢያ ሃውልት…

ፕሬዚዳንት ባይደን ኢራን በእስራዔል ላይ መዛቷን ተከትሎ ከብሔራዊ ደህንነት ቡድን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራዔል ላይ ጥቃት ለማድረስ መዛቷን ተከትሎ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሀገራቸው የደህንነት ቡድን ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡ በኢራን የሐማስ መሪ ኢስማኢል ሃኒዬ እና የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ቁልፍ አዛዥ መገደላቸውን ተከትሎ…

የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በሐምሌ ወር በነበረበት ዋጋ እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ማደያዎችም በሐምሌ ወር በነበረበት ዋጋ እንዲሸጡ ትዕዛዛ መተላለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…